Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጉባዔው ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የሥርዓተ ምግብ ጉባዔው ከሌሎች ሀገሮች የምንማርበት እና እኛም ደግሞ ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ትልቅ ፋይዳ ያለው ዝግጅት ነው አሉ። ሚኒስትሯ ከፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን ጋር…

በሲዳማ ክልል 373 አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎች ተገነቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 373 አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተዋል። የክልሉ የትምህርቱ ዘርፍ ባለድርሻዎች፣ መምህራን እና አመራሮች በተገኙበት ክልል አቀፍ የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል። የሲዳማ ክልል…

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተከሰተው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተችሏል። አደጋው ከቀኑ 8:00 ሰዓት አካባቢ የተከሰተው የእሳት አደጋ መንስኤው እየተጣራ ይገኛል። እሳቱን ለመቆጣጠር ሕብረተሰቡ እና…

የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሊፖ በኢትዮጵያ በሚካሄደው በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ‎ ‎ምክትል ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በምክትል ጠቅላይ…

ኢትዮጵያ በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ ስኬቶቿን ለማካፈል ተዘጋጅታለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ በርካታ ስኬቶቿን በልምድነት ለማካፈል ተዘጋጅታለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሠራን የዓለም የምግብ ሥርዐት ጉባኤን…

የሞጆ ደረቅ ወደብን በማልማት የሎጂስቲክስ ሥራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞጆ ደረቅ ወደብን በአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ሥራዎች በልማት የሎጂስቲክስ ሥራዎችን ለማሳለጥ እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን። የባለሥልጣኑ ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች፣ የሞጆ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰራተኞች፣…

በክልሉ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን የሥራ ዕድል ተፈጥሯል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል 1 ነጥብ 1 ሚሊየን የሥራ ዕድል መፍጠር ተችሏል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት አቶ…

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አለ የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት። የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ እና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሀመድ፤ በዓሉ…

ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የሕብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያግዙ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል አሉ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ…

ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ከገነባቸው 28 የጤና ፕሮጀክቶች መካከል 22 ያህሉን በዛሬው ዕለት…