Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ 5ኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ2027 የሚካሄደውን አምስተኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የሀኖይ ጉባኤ አነስተኛ…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት አዋጆችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።
ምክር ቤቱ ካፀደቃቸው አዋጆች መካከል የመገናኛ ብዙሃን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅ የመጀመሪያው ሲሆን÷…
ጸሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከናወነ ነው።
በአዲስ አበባ ሀገረስብከት ልደታ ማርያም ካቴድራል ቤተክርስቲያን የሥነ ሥርዓቱ አካል የሆነው መስዋዕተ ቅዳሴ እየተካሄደ ይገኛል።
በቤተክርስቲያኒቱ ጸሎተ ሐሙስ…
ባለፉት 9 ወራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩ ስኬታማ ሥራዎች ተከናውነዋል – አምባሳደር ነብያት ጌታቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ያስከበሩ ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው አስታወቀ።
አምባሳደር ነብያት በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በፖለቲካና ኢኮኖሚ ዘርፎች…
የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸሎተ ሐሙስ ሥነ-ሥርዓተ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ነው፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ ሊቃነ…
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ለተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት ተገቢውን ሚና ተወጥቷል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በኢትዮጵያ ለተመዘገበው የኢኮኖሚ እድገት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፉ የአስቻይነት ሚናውን በሚገባ ተወጥቷል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ ገለጹ።
ዓለሙ ስሜ (ዶር) እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በተገኙበት…
ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የሥርዓተ-ምግብ ፍኖተ-ካርታ አዘጋጅታ እየተገበረች እንደምትገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “ዘላቂ እና ህዝብን ማዕከል ያደረገ አረንጓዴ ሽግግር” በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው 2025 ፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ልምዷን አካፍላለች።
በጉባኤው ከአረንጓዴ አብዮት ጋር የተጣጣመ ዘላቂ የሥርዓተ-ምግብ ሽግግር ላይ ያተኮረ…
በኦሮሚያ ክልል የከተሞች የኮሪደር ልማት የዜጎችን ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነት እያሳደገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተከናወነ የሚገኘው የከተሞች የኮሪደር ልማት ፍትሃዊ ልማት ለዜጎች እንዲደርስ እድል መፍጠሩን የክልሉ ከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ብርሃኑ በቀለ እንደገለጹት÷ በክልሉ በሚገኙ 732 ከተሞች…
ህብረተሰቡ በሀሰተኛ የብር ኖት እንዳይታለል ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህብረተሰቡ በሀሰተኛ የብር ኖት እንዳይታለል በግብይት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በበዓል ወቅቶች የሚፈጸሙ…
ቻይና ለኢትዮጵያ በማኅበራዊ ዘርች የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታስቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በማኅበራዊ ዘርፍ ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምታስቀጥል አስታወቀች፡፡
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ከሆኑት ቸን ሃይ እና ልዑካቸው ጋር በማኅበራዊ ጥበቃና…