Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ተሳታፊዎች በመዲናዋ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች መሸጫና ማከማቻ ማዕከላትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች ኢትዮጵያ በምግብ ትራንስፎርሜሽን እያከናወነቻቸው የሚገኙ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡
በዚህ መሰረትም ተሳታፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ዘመናዊ የግብርና ምርቶች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የተባበሩት መንግሥታት…
በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች በሞጆ የዶሮ እርባታ ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የሚሳተፉ እንግዶች በሞጆ የዶሮ እርባታ እና ዶሮ ማቀነባበሪያ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡
የጉባዔው ተሳታፊዎች በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የምግብ ዋስትናን እና ሥርዓተ ምግብን…
ኢፋድ አካታችና ዘላቂ የግብርና ልማትን ለማሳደግ አይነተኛ ሚና መጫወቱን ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የኢፋድ ፕሬዚዳንት አልቫሮ ላሪዮ እንኳን ወደ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና መሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ ለመጪዎቹ ሶስት ቀናት በአዲስ አበባ የሚከናወነውን 2ኛውን…
የተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና መሀመድ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሃፊ አሚና መሀመድ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ምክትል ዋና ጸሀፊዋ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጀ…
የኬንያ እና የዛምቢያ ግብርና ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ እና የዛምቢያ ግብርና ሚኒስትሮች በሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የኬንያ ግብርና እና የእንስሳት ሀብት ሚኒስትር ሙታሂ ካግዌ እና የዛንቢያ ግብርና ሚኒስትር ሪዬብን አር ፊሪ…
የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው አሉ።
ኮሚሽኑ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከዱባይ ፖሊስ…
የፋኦ ዋና ዳይሬክተር አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ሰሃርላ አብዱላሂ…