Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የበጀት ዓመቱን ቀሪ ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ በቅንጅት መስራት ያስፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ቀሪ ገቢን ፍትሃዊ በሆነ አግባብ ለመሰብሰብ ባለድርሻ አካላት በመናበብና በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
በመዲናዋ ገቢን በአግባቡ መሰብሰብና በገቢ አሰባሰብ ላይ…
የጥበብ ባለሙያዎች በችግር ጊዜ የሀገርን ጥቅም ሊያስቀድሙ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የጥበብ ባለሙያዎች በችግር ጊዜ የሀገርን ጥቅም ሊያስቀድሙ ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በችግር ጊዜ ከግል ጥቅም ይልቅ ለሀገር ጥቅም የተሳተፉ የጥበብ ባለሙያዎች ስማቸው ምንጊዜም በወርቅ አሻራ ተጽፎ ይኖራል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ገዢ ትርክትን የመገንባት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ገዢ ትርክትን የማስረጽ እና አመለካከትን የመቅረጽ ሚናቸውን በተገቢ ሁኔታ ሊወጡ ይገባል አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት…
ኪነ ጥበብ ለስልጣኔና ሀገር እድገት ጉልህ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኪነ ጥበብ ለስልጣኔ እና ሀገር እድገት ጉልህ ሚና ይጫወታል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህንን ያሉት ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት…
በጥበብ ብሶትን ሳይሆን ቁጭትና ተስፋን ለማሳየት መስራት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በጥበብ ሥራቸው ብሶትን ሳይሆን ቁጭት እና ተስፋን ለማሳየት መስራት አለባቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር…
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የ2018 ዓ.ም በጀት 350 ቢሊየን ብር እንዲሆን ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የ2018 ዓ.ም በጀት 350 ቢሊየን ብር ሆኖ ለምክር ቤቱ እንዲቀርብ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ባካሄደው 4ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ወሳኝ ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ…
በጎንደርና ባሕርዳር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ትውልዱ ሃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ያሳያሉ – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር እና ባሕርዳር ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች የአሁኑ ትውልድ ሃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ያሳያሉ አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
ፕሬዚዳንት ታዬ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
በተኪ ምርቶች ለሚሰማሩ ሥራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ አቅርቦት ለማሟላት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተኪ ምርቶች ለሚሰማሩ እና አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን ለሚተገብሩ ሥራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ አቅርቦትን ለማሟላት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፡፡
የባንኩ ም/ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ዋቄ እንዳሉት÷ ተቋሙ በተለያዩ ዘርፎች ለሚሰማሩ…
ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን እንድታጠናክር በር ከፍቷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን እንድታጠናክር በር ከፍቷል አለ።
ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው አጀንዳ ኢትዮጵያ በ2030 የአፍሪካ ብልጽግና ምልክት እንድትሆን ማስቻል ሲሆን፤ ኢትዮጵያ ያለፈችበትን…
የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በባህር ዳር የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሙዓዘ…