Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሠራዊቱ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ።
የሕዳሴ ኮር ሦስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር " በሚል መሪ…
በፖሊዮ ክትባት ዘመቻው እስካሁን 15 ነጥብ 3 ሚሊየን ሕጻናት ተከትበዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ እስካሁን 15 ነጥብ 3 ሚሊየን ሕጻናት ተከትበዋል አለ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡፡
በኢንስቲትዩቱ የፖሊዮ ወረርሽኝ ምላሽ አስተባባሪ አቶ ሚኪያስ አላዩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷…
ሕጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ እንዲሆኑ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ እንዲሆኑ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
35ኛው የአፍሪካ ሕጻናት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በሴቶች አደባባይ በተለያዩ የሕጻናት…
ሆስፒታሉ ሰው ሰራሽ እግር በማምረት ታካሚዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሰው ሰራሽ እግር በማምረት ታካሚዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው።
በዩኒቨርሲቲው የሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አይንሸት አዳነ ለፋና ሚድያ…
ኢንሳ ግለሰቦቸና ተቋማት ራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት እንዲከላከሉ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግለሰቦቸ እና ተቋማት ራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት እንዲከላከሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) አሳስቧል፡፡
በአስተዳደሩ የተቀናጀ የሳይበር መከላከል አገልግሎት ዲቪዥን ሃላፊ አቶ አቤል ተመስገን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሰው ሰራሽ…
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የቱሪዝም ሀብቶችን የማልማት፣ የመጠበቅና የማስተዋወቅ ሥራ እየተሰራ ነው።
የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች በክልሉ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን እየጎበኙ ይገኛል።
የክልሉ የባህልና…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ሥራ የ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የኮንትራት ስምምነት በመፈጸም እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊና የኢንዱስትሪና ከተማ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል ለፋና…
በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 2 ሺህ 500 ቤቶችን ለመገንባት አቅደናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 2 ሺህ 500 ቤቶችን ለመገንባት እቅድ ይዘናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
የከተማ አስተዳደሩ የዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ከንቲባ…
የስማርት ከተሞች መመስረት የአገልግሎት አሰጣጥን አሳድጓል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስማርት ከተሞች መመስረት የአገልግሎት አሰጣጥን አሳድጓል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፡፡
መሰረተ ልማት ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በውይይቱ ወቅት ሚኒስትሯ እንደገለፁት፤ ለመሰረተ…
በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተገነባው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ ነገ ይመረቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተገነባው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሬዲዮ ነገ ይመረቃል አሉ።
አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ የማህበረሰብ ሬዲዮው የተገነባው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ…