Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያሰለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት እያስመረቀ ነው። እየተመረቁ የሚገኙት የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት የ20ኛ እና የ21ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃዎች ናቸው።…

የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና ትብብር ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሂዷል፡፡…

የዓለም ንብ ቀንንና የምግብ ሥርዓት ሽግግር ዓውደ ጥናትን ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የንብ ቀንን እና የዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ሽግግር ዓውደ ጥናትን ለማካሄድ በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ከዓለም እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ረዳት ዋና ዳይሬክተርና የአፍሪካ…

የአፋርና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በሰመራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሰላም ሚኒስትር መሃመድ…

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ሰመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ አፋር ክልል ሰመራ ከተማ ገብተዋል፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሰመራ ከተማ ይካሄዳል፡፡ በመርሐ ግብሩ ለመታደምም አቶ ሙስጠፌ መሃመድን…

ንጋት ኮርፖሬት ለ9 ሺህ 494 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንጋት ኮርፖሬት ውጤታማ እንዲሆን አስተዋጽኦ ላበረከቱ የተቋሙ አመራሮችና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የፌዴራልና የክልሉ…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከዩኒሴፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኪቲ ቫን ደር ሃይጅደን ጋር በትብብር በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ አቡባካር ካምፖም…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ሕገ-ወጥ ስደትን መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሰኢድ ኖህ ሀሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን ሕገ-ወጥ ስደት መቀነስ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የቢዝነስ ጀት አውሮፕላን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተረከበው ቦይንግ 737-800 የተሰኘ የቢዝነስ ጀት አውሮፕላን ልዩ አገልግሎት ለሚሹ ደንበኞቹ እንደሚውል ተጠቁሟል። ከዚህ ቀደም ለልዩ በረራዎች የሚውሉ አገልግሎቶችን በመደበኛ አውሮፕላኖች ሲሰጥ መቆየቱን የኢትዮጵያ…

ለልማት ሥራ በሕጉ መሠረት መሬት ለጠየቁ አካላት እንዲሰጣቸው ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር የልማት ሥራ ለማከናወን በሕግና መመሪያ መሠረት መሬት ለጠየቁ አካላት ተዘጋጅቶ የተቀመጠው መሬት እንዲሰጣቸው ውሳኔ ተላለፈ፡፡ የአሥተዳደሩ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መሬትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን…