Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና እስራኤል ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ምክክር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሰዓር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ በሁለትዮሽ ሀገራዊ እና የባለብዙ ወገን የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ሺህ 446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ ታላቅ የኢፍጣር መርሐ-ግብር ማካሄዱን አስታውቋል፡፡ መርሐ-ግብሩ የተካሄደው ”አብሮነት ለበጎነት፤ በረመዷን” በሚል መሪ ሐሳብ በስካይ ላይት ሆቴል መሆኑን የባንኩ መረጃ…

የመዲናዋ ነዋሪ የአካባቢ ብክለትን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪው በዋናነት ለራሱ ጤና ሲል የፍሳሽ አወጋገድ ሥርዓቱን እንዲያስተካክል እና ብክለት እንዲከላከል የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ለሁለት ቀናት ከሁሉም…

ፈረንሳይ መከላከያ ዋር ኮሌጅ እያበረከተ ያለውን አስተዋፆኦ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጄኔራል ስቴፈን ሩሽ የተመራ የፈረንሳይ መከላከያ ልዑክ የመከላከያ ዋር ኮሌጅን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም፤ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ትሥሥር እያበረከተ ያለውን ጉልህ አስተዋፆኦ ልዑኩ አድንቋል፡፡ ኮሌጁ ወታደራዊ…

የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥትን ጎብኝተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል። በጉብኝታቸውም በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የሚገኙ ልዩ ልዩ…

የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በይበልጥ የክልሉን ኢኮኖሚ ማገዝ እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ምርታማነታቸውን በይበልጥ ማሳደግና የክልሉን ኢኮኖሚ ማገዝ እንዳለባቸው ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ የክልሉ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት…

የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ ነገ…

የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮ- ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ በኢትዮ- ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ የገቡት ሚኒስትሩ÷ በቆይታቸው ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በተለያዩ…

የሪል ስቴት ልማትንና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይት ግመታን ለማስፈፀም የሚያስችል ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪል ስቴት ልማትንና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታን ግልጽና ወጥ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀቱን የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ በሪል…

ባንኩ ለባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ያስረከቡት ይህ የገንዘብ ድጋፍ፤ በዚህ የረመዳን ወር ለተቸገሩ ወገኖች የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡…