Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ኬንያ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከ62 ዓመት በኋላ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ለሁለተኛ ጊዜ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የኬንያ መከላከያ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ቻርልስ ሙሪዩ…

የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በስኬት እንዲከናወን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ወቅት…

የመስቀል በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል በዓል እሴቱን ጠብቆ በድምቀት እንዲከበር ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ ነው አሉ። ከንቲባዋ የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት እና…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአቅመ ደካሞች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በወንዶገነት ከተማ አስተዳደር ለአቅመ ደካሞች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረክቧል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው ቤቶቹን ባስረከቡበት ወቅት እንዳሉት፤ ፋና…

የዘመን መለወጫ በዓላት ወንድማማችነትን የሚያጎለብቱ የጋራ ሃብቶች ናቸው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከበሩ የዘመን መለወጫ በዓላት አንድነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን ያሳዩ ድንቅ የጋራ ሃብቶቻችን ናቸው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። የጎፋ ዞን ሕዝብ የዘመን መለወጫ የጎፋ…

በኢትዮጵያ የስፖርት ሜዳ አርቴፊሻል ሳር ለማልበስ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የስፖርት ሜዳዎችን አርቴፊሻል ሳር ለማልበስ የሚያስችል ስምምነት ተደርጓል። በስምምነት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጂራ እና ሌሎች እንግዶች…

በደመራ በዓል አከባባር የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደመራ በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት አስፈላጊው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳስቧል፡፡ በመስቀል ደመራ በዓል አከባባር ሥነ ሥርዓት ላይ የእምነቱ ተከታዮች በተለያዩ ቦታዎች ችቦ…

 በአማራ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ። የጠቅላይ መምሪያው የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ፤ በቀጣይ የመስቀል…

ሕዳሴ ግድብ አፍሪካውያን ያለምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ፕሮጀክት መገንባት እንደሚችሉ አሳይቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አፍሪካውያን ያለምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ግዙፍ ፕሮጀክት መገንባት እንደሚችሉ ያሳይቷል። ዘ ሳህል ሲግናል የተባለው  የዩቲዩብ ገጽ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ባወጣው ትንታኔ÷ ኢትዮጵያ የዓለም ዐይኖች ያተኮሩበትን…

የጎፋ “ጋዜ ማስቃላ” እና የኦይዳ “ዮኦ ማስቃላ” በዓላት እየተከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የጎፋ "ጋዜ ማስቃላ" እና የኦይዳ "ዮኦ ማስቃላ" በዓላት በሳውላ ከተማ በድምቀት እየተከበሩ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት…