Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጎላ ፋይዳ አለው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
በተባበሩት መንግሥታት 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከጠቅላላ…
በደሴ ዙሪያ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መሀመድ ሰይድ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፥ በዛሬው እለት መነሻውን ከመካነ ሰላም ያደረገ የህዝብ…
በቴክኖሎጂ በመታገዝ የኢትዮጵያን የእንስሳት ሀብት በአግባቡ ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ የእንስሳት ሀብት ቴክኖሎጂን ማዕከል ባደረገ መልኩ ጥቅም ላይ ለማዋል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡በሰው ሰራሽ ዘዴ የተደገፈ እንስሳትን የማዳቀል ፕሮግራም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው እለት በኦሮሚያ…
80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
በጠቅላላ ጉባዔው በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ልዑክ ኢትዮጵያን ወክሎ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ…
በኦሮሚያ ክልል የውሃ ኃብትን አሟጦ በመጠቀም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ነመራ ቡሊ በክልሉ ያለውን የውሃ ኃብት አሟጥጦ በመጠቀም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው አሉ።
በክልሉ ጅማ ዞን ቦቶር ጦላይ ወረዳ በኤገን ወንዝ ላይ…
የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚረዱ ባሕላዊ እሴቶችን ማጠናከር ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አብሮነትን በማጎልበት የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚረዱ እንደ "ያሆዴ" ያሉ ባሕላዊ እሴቶችን ማጠናከር ይገባል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡
የሀዲያ የዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በተለያዩ…
የማሽቃሮን ዕሴት በማዳበር ለልማትና ለሕብረ ብሄራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሽቃሮን ዕሴት በማዳበር ለልማትና ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)።
የካፈቾ ብሔር የዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ…
አንድነታችንን የሚያፀኑ ዕሴቶቻችንን ተጠቅመን ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ "ዮ ማስቃላ" ያሉ የአንድነት ግማዶቻችንን የሚያፀኑ ድንቅ ዕሴቶቻችንን ተጠቅመን ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡
የጋሞ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያና የዘመን መለወጫ በዓል…
የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ መድሃኒቶችንና የሕክምና መገልገያዎችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አለ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር።
የኢትዮጵያ መድሃኒትና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማህበር 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ…
የባህር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ በንጋት ሐይቅ ላይ ሥራውን ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የባሕር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ (ኮስታል ጋርድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ንጋት ሐይቅ ላይ ሥራ ጀምሯል አሉ፡፡
ኮሚሽነር ጀነራሉ እንዳሉት÷ ወንጀልን አስቀድሞ መከላከል…