Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ የተገነባውን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት…
የትኛውንም ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት መወጣት የሚችል ጠንካራ ሠራዊት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ሉዓላዊነት በማስጠበቅ የትኛውንም ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት መወጣት የሚችል ጠንካራ ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የመከላከያ ሠራዊት ጄነራል መኮንኖች።
የመከላከያ ሠራዊት የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል…
በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት 5 ልጆችን በአንድ ጊዜ ተገላገለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት አምስት ልጆችን በአንድ ጊዜ በሰላም ተገላግላለች፡፡
ወ/ሮ አስቴር ተረፈ የነቀምቴ ከተማ ነዋሪ ስትሆን÷ ከአምስት ዓመት በፊት አንዲት ሴት ልጅ ተገላግላ ነበር፡፡
አሁን ላይም በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮንፕርሄንሲቭ…
በድሬዳዋ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የድሬ-መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ።
መርሐ ግብሩ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ እና የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃርን ጨምሮ የተለያዩ አካላት…
የወላይታ ሶዶ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መርቀው…
በቱሪዝም ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የምርምርና ጥናት ስራዎች ወሳኝ ናቸው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱሪዝም ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ጠንካራ የምርምርና ጥናት ስራዎች ወሳኝ ናቸው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ።
“ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ” በሚል መሪ ሐሳብ 5ኛው ሀገር አቀፍ የቱሪዝም ዘርፍ ጥናትና ምርምር ጉባኤ እየተካሄደ…
“ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)"ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ" የተሰኘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለንባብ በቅቷል፡፡
መጽሐፉን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በትብብር አዘጋጅቶታል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ…
የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማጽዳት መርሐ ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ዛሬ ጠዋት የማጽዳት መርሐ ግብር ተከናውኗል።
በመርሐ ግብሩ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ሥራ…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በቀጣናው ብሎም በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥቷል።
በዚህም መሰረት አቶ ሐፍታይ ገብረእግዚያብሔር የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ ሙሉነህ ደሳለኝ የቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ፣ አቶ ዋለልኝ ደሳለኝ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ…