Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በባህር ዳር ከተማ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የሚካሄደው ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ ተጀምሯል።
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የተጀመረው ፕሮጀክቱ 800 ሜትር ርዝመትና 40 ሜትር ስፋት ያለው አስፋልት መንገድ…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጆርጅ ሞሪኤራ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ በውይይቱ ወቅት÷ ጽሕፈት ቤቱ የኢትዮጵያ መንግስት በሚያከናውናቸው በተለያዩ የግዢ…
አፈጻጸሙ ኢትዮጵያ ችግሮችን ከመቋቋም ወደ ማንሰራራት እየተጓዘች እንደምትገኝ አመላካች ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ሀገራዊ አፈጻጸም ላይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራር እና ሠራተኞች ተወያይተዋል፡፡
በመድረኩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ፤ የለውጡ መንግሥት ኃላፊነት የተረከበበት ወቅትና…
ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት መጎልበት የቴክኖሎጂው ዘርፍ ጉልህ ሚና አለው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት መጎልበት የቴክኖሎጂው ዘርፍ የላቀ ሚና አለው ሲሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች የ2017 ዓ.ም የ9 ወር የእቅድ አፈፃፀም…
በዘርፉ የመረጃ ችግርን ለመፍታት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት ለመዘርጋት ይሰራል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017 ሀገራዊና የዘርፉ የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።
በመድረኩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በየዘርፉ ትልቅ ውጤት መመዝገቡን…
የሚፈጠሩ እድሎች እና ስጋቶችን በመመዘን የሀገሪቱን ጥቅም ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ሀገራዊ እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አድርገዋል።
በመድረኩ ሪፖርቱን ያቀረቡት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍፁም አረጋ÷ ባለፉት…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ446 አቅመ ደካሞችና የልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ446 አቅመ ደካሞችና የልማት ተነሺዎች የመኖሪያ ቤቶችን አስተላልፈዋል።
ከንቲባ አዳነች በቦሌ ክ/ከተማ 22 አካባቢ የተገነባ ባለ 4 ወለል ህንፃ በዓሉን ምክንያት…
ወደ ግብር ከፋይ ሰንሰለት ያልገቡ አካላትን ሕጋዊ መስመር ለማስያዝ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ ግብር ከፋይ ሰንሰለት ያልገቡ አካላትን ወደ ሕጋዊ ሥርዓት ለማስገባት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች ባለፉት ዘጠኝ ወራት በሀገራዊ እና በገቢ ዘርፍ…
ኢትዮጵያና ፓኪስታን በሠላምና ደህንነት ዘርፎች በትብብር ለመስራት መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የሀገር ውስጥና አደንዛዥ እፅ ቁጥጥር ሚኒስትር ሰይድ ሞሀሲን ናክቪ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ትብብር ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች…
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ዳግም ተጀምሯል።
የአፍሪካ ሕብረትና የዓለም አቀፍ ተቋማት ታዛቢዎችና ተወካዮች ለቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች የሚሰጠውን የተሃድሶና መልሶ ማቋቋም የስልጠና ሒደት…