Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ469 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከ469 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ሃብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀጂራ ኢብራሂም÷ የአሶሳ ከተማ የፍሳሽ…
የኢትዮጵያና አንጎላን ግንኙነት ለማሳደግ ያለመ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ከሆኑት ሚጌል ሴሳር ዶሚንጎስ ቤምቤን ጋር የሀገራቱን ግንኙነት በይበልጥ ለማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያና በአንጎላ…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም የስትሪንግ ኮሚቴ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪውን መዋቅራዊ ችግሮች በቅንጅት ከመፍታት እና ባለድርሻ አካላት…
የምግብ ሥርዓትና ኒውትሬሽን ስራዎችን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የምግብ ሥርዓትና ኒውትሬሽን ስራዎችን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡
በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች…
የአፈር ማዳበሪያ ወደ ትግራይ ክልል እየተጓጓዘ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌዴራል መንግሥት ለ2017/18 የምርት ዘመን የተገዛ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ትግራይ ክልል እየተጓጓዘ መሆኑን በክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ።
ለቀጣይ የምርት ዘመን ለክልሉ 1 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ…
ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ የተተገበሩ ሪፎርሞች አካታችነትን እያረጋገጡ ነው – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች ማህበራዊ አካታችነትን እያረጋገጡ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለፁ።
ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ…
የንግድ ማበልፀጊያ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የንግድና ሎጂስቲክስ ስርዓቱን ለማሻሻልና ለመለወጥ የሚያስችል የንግድ ማበልፀጊያ ኮንፍረንስ መካሄድ ጀምሯል።
በኢትዮ ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበራት የተዘጋጀው ኮንፍረንሱ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና በሌሎች የአካባቢው ሀገራት…
ከብልሹ አሠራር ጋር በተያያዘ በ73 ሠራተኞች ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌብነትና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ባለፉት ሥድስት ወራት በተከናወነ ሥራ በ73 ሠራተኞች ላይ አሥተዳደራዊ ርምጃ መውሰዱን የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
አሥተዳደራዊ ርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል 25 በከባድ እና…
በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ተሰራጨ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ 3 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ለማሰራጨት ታቅዶ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ።
ይህም ወጣቶችን ባንኮችን ጨምሮ…
አፋር ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎቴን በራስ አቅም ለመሸፈን እየሠራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፋር ክልል ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ የምርጥ ዘር ፍላጎቱን ሙሉ በሙሉ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስቸለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የምርጥ ዘር ፍላጎትን በራስ አቅም ለመሸፈን በጥናት የተደገፈ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ምርጥ ዘር…