Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሶማሊያ ሸበሌ ዞን በሚገኙ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልቃድር ሞሃመድ እንዳሉት÷የኢትዮጵያና ሶማሊያ አየር ሃይሎች…

ከነገ ጀምሮ “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ የጀማ ወንጌል ስብከት በመስቀል ዐደባባይ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ እና ከነገ በስቲያ ከቀኑ 7 ሠዓት ጀምሮ በመስቀል ዐደባባይ “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ የጀማ ወንጌል ስብከት እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ መርሐ-ግብሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል…

በክልሉ ለዜጎችና ለኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዜጎችና ለኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታ እንዲኖር እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፌዴራል እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ከወከላቸው ሕዝብ ጋር ያደረጉትን…

በጤናው ዘርፍ ሥር ነቀል ለውጥ መጥቷል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤናው ዘርፍ ባለፉት ጥቂት ዓመታት መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን በመተግበር ሥር ነቀል ለውጦችን ማምጣት ተችሏል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በጤናው ዘርፍ ቁልፍ የስትራቴጂክ አቅጣጫዎች አፈጻጸም ላይ ከሚኒስቴሩ ከፍተኛ…

በኮምቦልቻ በግማሽ ቢሊየን ብር ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በ515 ሚሊየን ብር ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) የፕሮጀክቱን የግንባታ ሂደት የጎበኙ ሲሆን፤ በዚሁ…

በጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ደቡብ ሱዳን ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በቆይታቸው÷ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ…

ኢትዮጵያ እና ስዊድን በትብብር በሚሠሩበት ጉዳይ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ እና የስዊድን የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ዋና ፀሐፊ አንደርስ ሆል ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅትም በክኅሎት ልማትና ሥራ ዕድል ፈጠራ የሰለጠነና…

ከተለያዩ የስፖርት ማኅበራት የተውጣጡ የስፖርት ቤተሰቦች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ የስፖርት ማኅበራት የተውጣጡ የአዲስ አበባ የስፖርት ቤተሰቦች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም፤ አሰጣልኞች፣ የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ የእግር ኳስ ደጋፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ስፖርት ማኅበራት…

ኡስታዝ አቡበከር ሁሴንን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ 5 ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ 5 ተከሳሾች በጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጥተዋል፡፡ የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች…

የአርብቶ አደሩን የእንስሳት ኢንሹራስ ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርብቶ አደሩን የእንስሳት ኢንሹራስ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የአርብቶ አደር የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት ብሄራዊ አስተባባሪ ጀማል አልዬ÷…