Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ የትራፊክ ደህንነት ችግር እየተስተዋለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የትራፊክ ቁጥጥር ሥራ የትራፊክ ደህንነት ችግር መስተዋሉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደዔታ በርኦ ሀሰን እንደገለፁት÷ባለፉት 9 ቀናት…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በነቀምቴና ምሥራቅ ወለጋ ዞን የትምህርት ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን እና በነቀምቴ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም፤ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ሆስፒታልን ጨምሮ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘውን ገተማ 2ኛ ደረጃ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተኪ ምርት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተኪ ምርት ትኩረት በመስጠት ሀገራዊ ግባችን እንዲሳካ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ፡፡ የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃት ማሳየቱን ምክትል…

ኢትዮጵያና ዴንማርክ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዴንማርክ ም/ቤት የውጭ ፖሊሲ ኮሚቴ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ እያከናወነቻቸው ያሉ ኢኒሼትቮችና የተገኙ ስኬቶች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሁለቱ…

የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የሃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች እና ነዋሪዎች መሳተፋቸውን የከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል። የጉብኝቱ ተሳታፊዎች…

የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ አመራሮች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ አመራሮች እና አባላት አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ የመምሪያው ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን ጨምሮ ሌሎች በየደረጃው ያሉ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ ማዕከሉ…

የጋራ ሀገራዊ ትርክትን ለመገንባት የሚሰራው ሥራ ውጤት እያስመዘገበ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነጠላ ትርክቶችን በመመከት የጋራ ሀገራዊ ትርክትን ለመገንባት የሚሰራው ሥራ ውጤት እያስመዘገበ መምጣቱን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የመገናኛ ብዙሃን እና የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ አመራሮች እና ባለሙያዎችን ያሳተፈ የውይይት…

በኢነርጂ ዘርፍ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት በኢነርጂ ዘርፍ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ከለውጡ ወዲህ የኃይል ማመንጨት አቅምን በማጠናከርና የጸሐይ ኃይል ማመንጫዎችን…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ቀጣናውን የሚያስተሳስር ጥሪ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የቀጣናውን ሀገራት በኢኮኖሚ የሚያስተሳስር ጠቃሚ ጥሪ መሆኑን አሜሪካዊው የፖለቲካና የኢኮኖሚ ተመራማሪ ላውረንስ ፍሪማን (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ተመራማሪው፤ የኢትዮጵያ የባሕር መዳረሻ ጥያቄ ፍትሐዊ መሆኑን ለፋና ሚዲያ…

ለ91 ሺህ የብዝኃ ሕይወት ዝርያዎች ጥበቃ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ91 ሺህ በላይ የብዝኃ ሕይወት ዝርያዎችን በመሰብሰብ ጥበቃ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የአዝርዕትና ሆርቲ ካልቸር ምርምር መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ውብሸት ተሾመ÷ የብዝኃ ሕይወት ሃብት…