Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ13 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች መሬት እንዲተላለፍላቸው ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 13 ነጥብ 361 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 66 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የጠየቁት መሬት ተላልፎላቸው ወደ ልማት እንዲገቡ ውሳኔ መተላለፉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)…
የአርባ ምንጭ ስታዲየም ለስፖርት ዘርፍ ዕድገት ጉልህ ፋይዳ አለው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) መስፈርት መሰረት እየተገነባ ያለው የአርባ ምንጭ ስታዲየም ለሀገሪቱ የስፖርት ዘርፍ ዕድገት ጉልህ ፋይዳ እንደሚኖረው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ።
የፌደራልና የክልል አመራሮች…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት የዓለም አቀፍ ትብብርና ትራንስፖርት ዘርፍ ልዩ አማካሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሩሲያ 80ኛ ዓመት የድል በዓል አከባበር በተጓዳኝ ከሀገሪቷ ፕሬዚዳንት የዓለም አቀፍ ትብብርና ትራንስፖርት ዘርፍ ልዩ አማካሪና ተወካይ ኢጎር ሌቪቲን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ሩሲያ በሎጂስቲክስና…
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት 5 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከአመራሩና ከሠራተኛው የሰበሰበውን 5 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አበረከተ።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው ዕለት…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈታናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ…
በአማካይ በቀን እስከ 10 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ይጓጓዛል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀን እስከ 10 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እያጓጓዘ መሆኑን የማሪታይም እና ትራንዚት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ሥራ አስኪያጅ ሙስጠፋ ገለቶ እንዳሉት፤ ባቡር እና ሌሎች ማጓጓዣዎችን በመጠቀም ወደብ ላይ ያሉ…
የዲጂታል ዘርፉን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች ውጤት እያሳዩ እንደሆነ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጅታል ዘርፉ ዓለም የደረሰበት ደረጃ ላይ ለመድረስ በመንግስት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ውጤት እያስመዘገቡ እንደሆነ ተገልጿል።
ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደገለጹት፤ የዲጂታል ዘርፉ ላይ የሚከናወኑ…
በኦሮሚያ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያን ለመተግበር ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያን ለመተግበር የዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ገለፀ።
የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ዳምጠው ገመቹ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት÷ የተቋማት…
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎቶችን በማስፋት ስኬታማ ሆኛለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ባለፈው በጀት ዓመት አገልግሎቶችን እና ተደራሽነትን በማስፋፋት ውጤታማ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ገልጿል፡፡
ተቋሙ ለፋና ዲጂታል በላከው መረጃ፤ የአገልግሎት ተደራሽነትን በመጨመር፣ ቀጣይነት ያለው የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ…
የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ስኬት በሌሎች ፋብሪካዎችም ይጠበቃል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተገኘው የሪፎርም ውጤት በሌሎች ፋብሪካዎች እንደሚደገም ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሪፎርም እንዴት እንደሚሠራ ቋሚ ዐውደ ርዕይ የሚሆን ውጤት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ተመልክተናል…