Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመኪና አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ አቅራቢያ መቼላ ቀበሌ ቄሌምቶ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ እስከ አሁን የሥድስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
ከሟቾች በተጨማሪ በ21 ሰዎች ላይ ከባድ እንዲሁም በሌሎች 17 ሰዎች ላይ ቀላል…
ሕብረተሰቡ ከፖሊስ ጋር የሚያደርገው ትብብር እንዲጠናከር ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖሊስ ተቋም ላለፉት ዓመታት ሀገርን ለማፅናት፣ ሰላምና ደኅንነትን ለማስጠበቅ መስዋዕትነት መክፈሉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ከሚሽን ኮሚሽነር ፍስሐ ጋረደው ገለፁ፡፡
116ኛው የፖሊስ ምሥረታ በዓል ''የተለወጠ ሀገር ያደገ ፖሊስ'' በሚል…
የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል እና የመምህራንን አቅም በመገንባት የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ የሚያስችል እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ።
የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…
በኮንትራክተር አቅም ማነስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የታርጫ ጪዳ አስፋልት መንገድ ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የ64 ነጥብ 8 ኪ.ሜ የታርጫ ጪዳ ሎት 3 አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።
በፕሮጀክቱ ማስጀመር ሥነሥርዓት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…
አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የጎደሏትን መሰረተ ልማቶች በማሟላት ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በትናንትናው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት የሆነውን የቡልቡላ ፓርክ እና…
የቡልቡላ ፓርክን የማልማት ስራ ሲከናወን ማህበረሰቡ የነቃ ተሳትፎ አድርጓል – የቦሌ ክፍለ ከተማ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡልቡላ ፓርክን የማልማት ስራ ሲከናወን ማህበረሰቡ ስራውን በማስተባበር እና በማቀናጀት ከመንግሰት ጎን ከመቆም በተጨማሪ የስራው አካል እንደነበር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገለጸ።
የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚ ዓለምፀሐይ ሽፈራው እንደ…
በአማራ ክልል የተስተጓጎለውን ትምህርት ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት ማካካስ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተስተጓጎለውን ትምህርት ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት ማካካስ እንደሚገባ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
ቢሮው ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በደሴ ከተማ እየገመገመ ነው።
በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር…
የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 11 ቢሊየን 556 ሚሊየን 999 ሺህ ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
ምክር ቤት በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ የቀረበለትን ተጨማሪ በጀት ያጸደቀ ሲሆን÷ በጀቱ…
በኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ስራ የልማት ተነሺዎች አስደናቂ ትብብር አድርገዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ስራ የልማት ተነሺዎች አስደናቂ ትብብር አድርገዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል።…
ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ትብብር እንዲጠናከር ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ለጋራ ብልጽግና ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጠይቀዋል፡፡
በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቅቋል፡፡
ሚኒስትሩ…