Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቅቋል።
ማዕከላዊ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች እንዳሳለፈ እና…
ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል – ከንቲባ ከድር ጁሃር
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በከተሞች አገልግሎትን በማሻሻልና አካታችነትን በማረጋገጥ ሰው ተኮር መሆኑን አሳይቷል ሲሉ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ።
ፓርቲው ያስቀመጠው አቅጣጫ በትክክለኛ አፈጻጸም…
ብሔራዊ ቤተ መንግስት የድላችን እና የውጣ ውረዶቻችን ድርሳን የሚነበብበት መጽሃፍ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ቤተ መንግስት ከፍ ያለ ኪናዊ ጥበብ የተላበሰ ህንጻ ብቻ ሳይሆን የታሪካችን መድብል፤ የተጋድሏችን የፈተናዎቻችን፣ የድላችን እና የውጣ ውረዶቻችን ድርሳን የሚነበብበት መጽሃፍ ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ…
የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚዎች ቁጥር 74 ሚሊየን ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተሰራው ሥራ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚዎች ቁጥር 74 ሚሊየን መድረሱን የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ ባለፉት የለውጥ ዓመታት…
በጌድዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የዶራሌ ሁለገብ ወደብና ተርሚናልን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና ተርሚናል ተገኝቶ አጠቃላይ የገቢ-ወጪ ምርት ሂደት ጎብኝቷል።
ልዑኩ በጉብኝቱ ወቅት ከወደብ የስራ ኃላፊዎች ጋር ስለ2017/18 የአፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን…
የጎግል ክሮም መጠለፍ ከ600 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተጠቃሚዎችን ለዳታ ስርቆት ማጋለጡ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎግል ክሮም መጠለፍ ከ600 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተጠቃሚዎችን ለዳታ ስርቆት እንዳጋለጠ ተነግሯል፡፡
ጥቃቱ ያነጣጠረው በክሮም ድር ማሰሻ ቅጥያዎች ላይ ሲሆን ጥቃቱ የተፈጸመበት መንገድ በአስጋሪ ዘመቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዚህም ኩኪዎችን እና…
ከ499 ሺህ በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን 499 ሺህ 200 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በአገልግሎቱ የተፈታኞች ምዝገባ፣የፈተና ዕርማትና ውጤት ጥንቅር ዴስክ ሀላፊ ማዕረፉ…
ከ250 በላይ የአየር ሁኔታ መከታተያዎችን በመትከል የመረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 250 ሰው አልባ የአየር ሁኔታ መከታተያ ጣቢያዎች በመትከል የመረጃ ተደራሽነቱን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
300 በሚጠጉ ሰው አልባ እና ከ1 ሺህ 300 በሚልቁ በሰው መረጃ በሚመዘግቡ የተለያየ…
በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሁን ላይ ለ3 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥በክልሉ የትምህርት ጥራትን…
የመሬት መንቀጥቀጥ የከፋ ጉዳት እንያዳስከትል ጥንቃቄ …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በገቢ ረሱ ዞን የተለያዩ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተስተዋለ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ…