Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ መላኩ አለበል በባሕር ዳር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በባሕር ዳር ከተማ ተቋማትንና የልማት ሥራዎችን እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡፡ ሚኒስትሩ ቀደም ብሎ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመረውን የሪፎርም፣ የቢሮ ዕድሳትና የዲጂታላይዜሽን ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡…

የመቱ -ጎሬ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 60 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) የተመራ ቡድን የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያን ጎብኝቷል፡፡ ተስፋዬ ቤልጂጌ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷አውሮፕላን ማረፊያው ዞኑን የኢንቨስትመንት እና የቱሪስት…

በጎንደር በ116 ሚሊየን ብር ወጭ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ በ116 ሚሊየን ብር ወጪ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀምሯል። የገበያ ማዕከል ግንባታው በጎንደር ከተማ ካሉ የመሠረተ ልማት ችግሮች አንዱ የሆነውን የግብይት ስፍራ ችግር ይፈታል ተብሏል፡፡ ማዕከሉ በ7 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ ለሚያጋጥሙ ጉዳቶች የመድህን ዋስትና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ ለሚያጋጥሙ ጉዳቶች የመድህን ዋስትና መስጠት የሚያስችል ፖሊሲ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዴስክ ኃላፊ ሃብታሙ ከበደ…

ዓመታዊ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው ዓመታዊ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔውን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአማራ ክልል ከሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጋር በትብብር ማዘጋጀቱ ተመላክቷል፡፡ በዚህ…

2ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት በአዲስ አበባ መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በአዲስ አበባ ከተማ በዘመቻ መስጠት ተጀምሯል። ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታሕሣሥ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ቤት ለቤት፣ በትምህርት ቤት፣ በማሳደጊያ ቦታዎች እና በሌሎች ህጻናት በሚገኙባቸው…

ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የተለያዩ ደረጃዎችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የኢትጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት የደረጃ አወጣጥና ምደባ አሰራር ተከትሎ የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ደረጃዎች በጥልቀት መርምሮ ማጽደቁ ተገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በ40ኛ እና 41ኛ ስብሰባ ላይ ነው ደረጃዎቹን ያጸደቀው።…

አቶ አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዞኑ በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ያለ የስንዴ ምርጥ ዘር የልማት ሥራን…

በላሊበላ ከተማ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላሊበላ ከተማ ሰላምን በጋራ በማፅናት የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚጠይቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተከስተው በነበሩ የጸጥታ ችግሮች በተለይም እንደላሊበላ ያሉ የቱሪዝም…

ኢጋድ የአንካራውን ስምምነት እንደሚደግፍ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት የሚደግፍ መሆኑን ገለፀ፡፡ ስምምነቱን አስመልከቶ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በቱርክ…