Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ተይዟል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ባለፉት ስምንት ወራት በተደረገው ቁጥጥር በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ተይዟል አሉ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

ከተማዋን የሚመጥን ዴሞክራሲያዊ የምርጫ ፉክክር ለማድረግ የሚያስችል ምህዳር መፈጠሩ ትልቅ እመርታ ነው – የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከተማዋን የሚመጥን ዴሞክራሲያዊ የምርጫ ፉክክር ለማድረግ የሚያስችል ምህዳር መፈጠሩ ትልቅ እመርታ ነው አለ የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ማሩ ጃኔ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷…

ኮሚሽኑ ከትግራይ ክልል ባለድርሻዎች ጋር የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የተሳታፊ ልየታ መርሐ ግብር ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከትግራይ ክልል ባለድርሻዎች ጋር የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የተሳታፊ ልየታ መርሐ ግብር ማካሄድ ጀመረ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ባደረጉት ንግግር እንዳሉት÷…

በመዲናዋ በደረሰው የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተባበሩት አደባባይ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ በ3 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር ቶማስ…

 የቻይና ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎቱን አሳየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ማስፈፀሚያ የሚውል የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎቱን አሳይቷል፡፡ የቻይና ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ፍላጎቱን አሳየ…

ፈተናዎችን ወደ እድል – የለውጡ መንግሥት መገለጫ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን ከሆነበት 2010 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ያጋጠሙ በርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ስኬቶች ተመዝግበዋል። በለውጡ ዓመታት መንግሥትን ከገጠሙት ፈተናዎች መካከል ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲጂታል የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎትን በዲጂታል መንገድ ለማከናወን የሚያስችል ቴሌሳይን የተሰኘ አሰራር ይፋ ተደርጓል። ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጉዳይ እና ከፍትህ ሚኒስቴር እንዲሁም ከፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር…

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና የቀጣናውን ሰላም የሚያስጠብቅ አስተማማኝ ሠራዊት ተገንብቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ለውጡ የኢትዮጵያን ክብር፣ ብሔራዊ ጥቅምና የቀጣናውን ሰላም የሚያስጠብቅ አስተማማኝ ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)። ጠንካራና አስተማማኝ የጸጥታና ደህንነት ተቋማትን መገንባት ከሀገራዊ የሪፎርም…

የገጠሩን የኢትዮጵያ ክፍል የአማራጭ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠሩን የኢትዮጵያ ክፍል የአማራጭ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን ሰላማጎ ወረዳ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የገሮ እና ወይደይ…

ሀገራዊ ለውጡ እና የተቋማት ግንባታ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2010 ዓ.ም እውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የመጣው መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት የተቋማት ግንባታን ለሀገረ መንግሥት ግንባታው ምሰሶ በማድረግ ባለፉት ስምንት ዓመታት አመርቂ ስራዎችን አከናውኗል።…