Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በመጋቢት 24 ተምሳሌታዊ…

በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በሰልፉ ላይ የሐይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎችን ጨምሮ የተለያዩ የሕብረተሰብ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማዕድን ልማት ላይ ለታየው ለውጥ ትልቅ ሚና ተጫውቷል – ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያና ዘርፉ በፖሊሲ እንዲመራ መደረጉ በማዕድን ልማት ላይ ለታየው ፈጣን ለውጥ ትልቅ ሚና ተጫውቷል አሉ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር)። ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ…

መደመር – የለውጡ መንግሥት ፍኖተ ካርታ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በ’መደመር’ መርህ የነበሩ ወረቶችን እና አዳዲስ ዕሳቤዎችን አቀናጅቶ የላቀ ዐቅም መፍጠር እንደሚቻል በማሳየት ባለፉት ስምንት ዓመታት መንግሥት በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። በዚህም…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ 5ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ አምስተኛውን የ"አዲስ መሶብ" የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት በይፋ ሥራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በሀገራዊ ለውጡ ስምንተኛ ዓመት…

በምክክር ሂደቱ የትግራይ ክልል ተሳትፎ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከበርካታ ችግሮች በኋላ ከትግራይ ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያከናውነውን የመጀመሪያ ዙር የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የሀገራዊ ጉባኤ ተሳታፊዎች ልየታ መድረክ በአዲስ አበባ አስጀምሯል። የለውጡ መንግሥት የፖለቲካ…

ታዳጊዋን አግተው ከወላጇ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት አንድን ታዳጊ አግተው ከወላጅ አባቷ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የወሰዱ በ18 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ወሰነ። የቅጣት ውሳኔ የተወሰነባቸው ተከሳሾች ብሬ በላይ፣ ፍሮምሳ በላይ እና…

የትግራይ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ በአዲስ አበባ መጀመሩ ትክክለኛ ውሳኔ ነው – ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ስራ በአዲስ አበባ መጀመሩ ትክክለኛ ውሳኔ ነው አሉ ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም። ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሒም ቀደም ሲል የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ በመሆን ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወሳል።…

እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም ኢትዮጵያን በአፍሪካ የዲፕሎማሲና የንግድ መድረክ ቀዳሚ ተመራጭ እያደረጋት ይገኛል። መንግሥት ያከናወናቸውን መጠነ-ሰፊ የሪፎርም ሥራዎችና የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ተከትሎ በዘርፉ መነቃቃት በመፍጠር…

በላብ የሚጸና ሉዓላዊነት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት ግዛታዊ አንድነቷን የተዳፈሩ ኃይሎችን በጀግንነት መክታ በልጆቿ ደም ሉዓላዊነቷን አስከብራ ዛሬ ላይ ደርሳለች፡፡ ግዛታዊ አንድነቷ ተከብሮና ጎተራዋን ሞልታ ሉዓላዊት እና የልማት ቀንዲል ሆና እንድትቀጥል ደግሞ ከደም…