Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በለውጡ ዓመታት ዘርፈ ብዙ ውጤት የተመዘገበበት ተኪ ምርት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስና የሀገር ውስጥ ምርትን ለማሳደግ እየሰራ ይገኛል፡፡
በዚህም ባለፉት የለውጥ ዓመታት ለተኪ ምርት በተሰጠው ትኩረት ዘርፈ ብዙ ውጤት ተመዝግቧል፡፡
በ2017 በጀት ዓመት በተኪ…
የቤት አቅርቦት ፍላጎትን በዘላቂነት ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – ረሻድ ከማል (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ጊዜያት የቤት አቅርቦት ፍላጎትን በዘላቂነት ለመመለስ በትኩረት ይሰራል አሉ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶ/ር)።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ምስረታ 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ላለፉት ሶስት…
መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)።
ሚኒስትሩ በመካካለኛው ምስራቅ…
ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በቃልና በተግባር የተሳሰሩ ሀገራት ናቸው – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከኤምሬቶች የፍትህ ሚኒስትር አብዱላህ ቢን ሱልጣን ቢን አዋድ አል ኑአይሚ ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ በሁለትዮሽ የሕግና የፍትህ ትብብር…
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የእወቅና ሽልማት አበርክቷል።
የእውቅና ሽልማቱ የኮርፖሬሽኑ የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
ኢትዮጵያዊያንን ያስቀደመው ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት ዜጎችን ያስቀደመው ‘ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ’ አያሌ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡
ከለውጡ በፊት በውጪ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ይክፋቸውም ይልማቸው ጆሮ እና ዐይን የሌለው ጉዳያቸው ጉዳዩ ያልሆነ መንግስት እንደነበራቸው…
በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ኮተቤ 02 ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
18 ሰዎችን ጭኖ ከአንቆርጫ ወደ ላምበረት በመጓዝ ላይ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ የመገልበጥ…
ፈተናን ወደ ዕድል የቀየረ የዲፕሎማሲ ከፍታ!!!
የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከተለው ንቁና ስልታዊ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ የሀገራችንን የውጭ ግንኙነት ለዘመናት በተዛባ መልኩ ይዞት ከነበረው ከያዛት “በጠላቶች የመከበብ እይታ” በማላቀቅ ለላቀ ዓለም አቀፋዊ ከፍታ የሚመጥን መሠረት ጥሏል።
በዚህም "ቅድሚያ ለጎረቤት" የሚለው መርህ…
በአማራ ክልል ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት ታቅዷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡
በቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አንተነህ ሰውአገኝ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ በክልሉ የግብርናውን ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን…
አቶ አህመድ ሺዴ ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር በኢትዮጵያ እና በባንኩ መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ በኢትዮጵያ የመሰረተ ልማት ስራዎችን…