Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፌዴራል ፖሊስ የታጠቃቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለምርጫው ውጤታማነት…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የታጠቃቸው ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ውጤታማነት በማስጠበቅ ረገድ ገንቢ ሚና ተጫውቷል።
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በትናንትናው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ በተለያዩ የምርጫ…
በተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ቁሳቁሶች ወደ ምርጫ ክልሎች እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የሚገኙ የምርጫ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ ክልሎች የማሰባሰብ ስራ እየተከናወነ ነው፡፡
በትናንትናው ዕለት በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ ቆጠራ ተጠናቅቆ ጊዜያዊ ውጤት…
ምርጫው በነጻነት መከናወኑ ዴሞክራሲያዊ ልምምድን ያጠናከረ ነው – የሲዳማ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በነጻነት መከናወኑ የሀገር ግንባታና የዜጎች ዴሞክራሲያዊ ልምምድን ያጠናከረ ነው አለ የሲዳማ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት።
ምክር ቤቱ ሰብሳቢ እና የሶዴፓ ፓርቲ ተወካይ አቶ በለጠ ሲጌቦ የምርጫውን ሂደት…
የክልሉ ሕዝብ ለዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ንቁ ተሳታፊ መሆኑን በምርጫው አሳይቷል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ በዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ሒደት ንቁ ተሳታፊ መሆኑን ያሳየበት ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት፡፡
የጋራ ምክር ቤቱ የምርጫውን መጠናቀቅ በማስመልከት በሰጠው መግለጫ፥ የክልሉ ሕዝብ…
በበጀት ዓመቱ የታቀደውን የኢኮኖሚ እድገት ለማሳካት የሚባክን ጊዜ የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የታቀደውን የ10 ነጥብ 2 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማሳካት አመራሩ የሚባክን ጊዜ ሊኖረው አይገባም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ…
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት እየተለጠፈ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት እየተለጠፈ ሲሆን መራጮችም ውጤቱን እየተመለከቱ ነው፡፡
በዚህም በባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ቡሬ፣ ሐይቅ፣ ከሚሴ፣ ኮምቦልቻ እና ቻግኒ ከተሞች በሚገኙ የምርጫ…
በክልሉ ምርጫው ነጻ እና ሰላማዊ ሆኖ በስኬት ተጠናቋል – የአፋር ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት
አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአፋር ክልል ነጻ እና ሰላማዊ ሆኖ በስኬት ተጠናቋል አለ የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት፡፡
ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ ምርጫው በክልሉ በሚገኙ 32 የምርጫ ክልሎች ያለምንም የፀጥታ ችግር…
የእንጦጦ ቀጨኔ የወንዝ ዳርቻ ልማት እና የአገልግሎት መስጫዎች ፕሮጀክት በውስጡ ምን ምን ይዟል፦
👉 597 ሄክታር ቦታ የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ ልማት፤
👉 15 ሄክታር መሬትን በማልማት በአረንጓዴ ተሸፍኗል፤
👉 የ210 ቀፎ ዘመናዊ የንብ እርባታ፤
👉 የአበባ እና የእጽዋት ጋርደኖች ልማት፤
👉 የአካባቢውን ማህበረሰብ የስራ ባህል የሚዘክሩ ሃውልቶችና ቅርሶች ግንባታ፤
👉 22…
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊና አሳታፊ በሆነ መልኩ ተካሂዷል – የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት
አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ ዴሞክራሲያዊ እና አሳታፊ በሆነ መልኩ በስኬት ተካሂዷል አለ የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት።
የጋራ ምክር ቤቱ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት መጠናቀቁን አስመልክቶ ለመገናኛ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ስራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በይፋ ስራ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ከ7ኛው ጠቅላላ…