Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሀገር ሉዓላዊነት የሚረጋገጠው የኢንዱስትሪ ምርቶችን በራስ ዕውቀት ማምረት ስንችል ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ሉዓላዊነትና ነጻነት በምልዐት የሚረጋገጠው በጥራት፣ በዓይነትና በብዛት የኢንዱስትሪ ምርቶችን በራስ ዕውቀት፣ በራስ ክህሎት እና በራስ ቴክኖሎጂ ማምረት ስንችል ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተሻለና ተሞክሮ የተወሰደበት ነው – የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በኢትዮጵያ ታሪክ ከእስካሁኑ ምርጫዎች ሁሉ የተሻለና ለቀጣይ ተሞክሮ የተወሰደበት ነው አሉ። የጋራ ምክር ቤቱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ…

ፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወዳዳሪዎች አስደናቂ ብቃት የጀመረው ፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 በመጪው ቅዳሜ ከስድስት ተወዳዳሪዎች ጋር ይቀጥላል፡፡ ላለፉት 10 ሳምንታት ሲፎካከሩ የነበሩት የምዕራፍ 22 ተወዳዳሪዎች በዚህ ሳምንት በተመልካቾች የሙዚቃ ምርጫ የሚወዳደሩ…

የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ዘርፍ መሰማራት እንፈልጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኖርዌይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢ ሞቢሊቲ እና በአረንጓዴ ኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት እንፈልጋለን አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ስታይን ክሪስተንሰን ከተመራ…

የአቡዳቢ የልማት ፈንድ በኢትዮጵያና አፍሪካ የሚያከናውናቸውን ፕሮጀክቶች አፈጻጸም እየተከታተለ ነው

የአቡዳቢ የልማት ፈንድ በአፍሪካ በተለያዩ ዘርፎች የሚያከናውናቸውን ቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በትኩረት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአቡዳቢ የልማት ፈንድ በአፍሪካ ሀገራት የመንገድ መሰረተ ልማትን ለማሳለጥና የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታን ለማጠናከር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል፡፡…

የአውሮፓ ኅብረትና አጋር ሀገራት የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሒደት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ኅብረት እና አጋር ሀገራት ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የተካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አድንቋል፡፡ ምርጫውን አስመልክቶ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የኅብረቱ አባል ሀገራትና በኢትዮጵያ የካናዳ፣ የኖርዌይ እና ስዊዘርላንድ…

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት በስኬት ተጠናቅቋል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት በስኬት ተጠናቅቋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ…

ኢትዮጵያውያን የሰለጠነ ዴሞክራሲ አራማጆች መሆናቸውን ለዓለም አስመስክረዋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን የትኛውንም ልዩነት በሰላማዊ መንገድ መፍታት የሚችሉ የሰለጠነ ዴሞክራሲ አራማጆች መሆናቸውን ለዓለም አስመስክረዋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

በምርጫው ሂደት የታዩ አዎንታዊ ጅምሮችን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል – የሐረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫው ሂደት የታዩ አዎንታዊ ጅምሮችን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል አለ የሐረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ ከ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋር በተያያዘ በሰጠው መግለጫ÷ በምርጫው ሂደት የታዩ አዎንታዊ ጅምሮችን ይበልጥ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና መሠረታዊ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ያልተፈጸመበት ሆኖ አልፏል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እንና መሠረታዊ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ያልተፈጸመበት ሆኖ ማለፉን አረጋገጠ። ኮሚሽኑ የመጀመሪያ ደረጃ የግኝት ሪፖርቱን ይፋ ባደረገበት ወቅት…