Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሀረሪ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል። የክልሉ  ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ወቅቱ ለትውልድ ጠንካራ መሰረት የምንጥለበት…

የጽናት ቀን በባሕር ዳር ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በባህርዳር ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በወታደራዊ ትርዒት ከማለዳው ጀምሮ ሲከበር የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የክልሉ የጸጥታ አካላት ወታደራዊ…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እስከመሆን ድረስ ያገኘነው ስኬት የጽናታችን ውጤት ነው – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸጥታና የደኅንነት ተቋማትን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውን እስኪሆን ድረስ ያገኘነው ታላቅ ስኬት፣ የጋራ ዓላማችን እና ያላሰለሰ ጽናታችን ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)። ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን…

የአፋር ህዝብ የሀገሩን ሉአላዊነትና ክብር ለማስቀጠል የድርሻውን ይወጣል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ህዝብ የሀገሩን ሉአላዊነትና ክብር ለማስቀጠል የድርሻውን ይወጣል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ በክልሉ ሰመራ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች 'ጽኑ መሰረት ብርቱ ሀገር' በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘው ጳጉሜን 1…

በሲዳማ ክልል የጽናት ቀን እየተከበረ ነው 

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ የሲዳማ  ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ እንዳሉት÷ ዘንድሮ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተጠናቆ በምረቃ…

የጽናት ቀን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ጳጉሜን 1 ቀን የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ ከተማ በልዩ ልዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ጭምሮ ከፍተኛ የስራ…

 የግሪናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሪናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲኮን ሚቼል በሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ተቀብለዋቸዋል።…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጳጉሜን 1 ቀን የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በወልቂጤ ከተማ በልዩ ልዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ…

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ እና ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ መነቴ ሙንዲኖ ሰንደቅ ዓላማ የሰቀሉ ሲሆን፤ የተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየቀረቡ ይገኛል።

 የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህልና እሴት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የጎቤና እና ሺኖዬ ወደ በጋው ብርሃን ሽግግር እና ለፀደይ ንጋት አቀባበል በተለያዩ ቅርጾች የሚካሄድ ባህላዊ ጨዋታ ነው። ጨዋታውን ባለትዳር…

የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርባዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ በሁለተኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞተሊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ…