Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በተደረገ ክትትል አደንዛዥ ዕጽን ጨምሮ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ቢራ ሰፈር አካባቢ ፖሊስ ባደረገው ጥናትና ክትትል አደንዛዥ ዕጽን ጨምሮ በርካታ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘም አምሥት ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው ዛሬ ከቀትር በኋላ ቱርክ-አንካራ መግባታቸው ይታወቃል፡፡ በዚሁ ወቅትም የቱርኩ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…

ዩኒሴፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እያከናወነ ያለውን ተግባር እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የኖርዌይ መንግሥት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በትምህርት ዘርፍ እያከናወኑት ያለውን ሥራ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…

ቱርክሜኒስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክሜኒስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር እና ኤምባሲዋንም ለመክፈት ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከቱርክሜኒስታን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) በሐረሪ ክልል የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) በሐረሪ ክልል በልማት ኢኒሼቲቮች የተከናወኑ ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በክልሉ በከተማና ገጠር የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጨምሮ በሌማት ትሩፋት በወተት፣ በእንቁላል፣ በማርና…

ከአንድ ታካሚ በቀዶ ሕክምና ከ110 በላይ ብረታ ብረቶች ማውጣት ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአንድ የ46 ዓመት ጎልማሳ ታካሚ በቀዶ ሕክምና ከ110 በላይ ብረታ ብረቶች ማውጣት መቻሉ ተገለጸ፡፡ ከሦስት ሠዓታት በላይ በፈጀ የአንጀት ቀዶ ሕክምና ከታካሚው እንደ ቁልፍ፣ ሚስማር እና ብሎን…

2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የሚሰጠውን ምቹ አገልግሎት እንደሚያጠናክር ተመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 2ኛው ኤርባስ ኤ350-1000 (ET-BAX) አውሮፕላን አየር መንገዱ ለምቹ እና ዘመናዊ የደንበኞች አገልግሎት እየሰጠ ያለውን ትኩረት እንደሚያጠናክር ተገለጸ፡፡ ከዚህ ባለፈም አየር መንገዱ በአቪዬሽን ዘርፍ የአፍሪካ…

በህገ-ወጥ መንገድ ሁለት ሽጉጥ በመያዝ የተከሰሰው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍቃድ ሳይኖረው በህገወጥ መንገድ ሁለት ሽጉጥ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ይዞ የተገኘው ተከሳሽ በ5 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ…

የገቢዎች ሚኒስቴር ከሩሲያ ፌዴራል የግብር አገልግሎት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የሩሲያ ፌዴራል የታክስ አገልግሎት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ሥምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል። የተፈረመው ሥምምነት የሁለቱን አጋርነት ማጠናከር እና በዲጂታል ታክስ ትራንስፎርሜሽን ልምድን መለዋወጥ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡…

የሕብረቱ አምባሳደር ከፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረት አምባሳደር ሶፊ ፍሮመስበርገር ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ጋር በሁለትዮሽ ትብብሮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እያከናወናቸው ባሉ የሪፎርም ሥራዎች ላይ…