Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የድምጽ መስጫ ቁሳቁስ የማሰራጨት ስራ በጅማ ከተማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ የድምጽ መስጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች የማሰራጨት ስራ እየተከናወነ ነው። የከተማዋ ምርጫ ክልል ጽህፈት ቤት ኃላፊ ነብያት አብርሃም በጽሕፈት ቤቱ ስር ለሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል።…

የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ የክልሉ ምርጫ ጽሕፈት ቤት አስተባባሪ አቶ አብርሃም አንጁሎ እንደገለጹት÷ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመጭው ሰኞ ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ሁሉን አቀፍ ዝግጅት…

ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለሕዝብ የሚያስተዋውቁበትን መድረክ በመፍጠር ረገድ ተጨባጭ ሥራ ተከናውኗል – ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለሕዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር በኩል ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሀይሉ። በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 47 ተፎካካሪ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአሶሳ ሆሃ እና የአሶሳ መገሌ የምርጫ ክልሎች ለየምርጫ ጣቢያዎቻቸው የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ፡፡ የአሶሳ ሆሃ…

በአሰላ የምርጫ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ነው

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሰላ ምርጫ ክልል ለሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ የማከፋፈል ስራ ተጀምሯል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታወቃል። ‎ ‎በዚህም ለምርጫው አስፈላጊ ዝግጅቶች በየምርጫ ክልሎቹ…

በየትኛውም የምርጫ ጣቢያ 200 ሜትር ርቀት ውስጥ ሆኖ ለመዘገብ ባጅ የተሰጣቸው የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የሚከተሉትን ግዴታዎች ማክበር ይጠበቅባቸዋል፡-

👉 የሀገሪቱን እና የአካባቢውን ባህልና ልምድ ማክበር፤ 👉 በቦርዱ የተሰጠውን የመታወቂያ ባጅ በሚታይ መልኩ በመያዝ መንቀሳቀስ፤ 👉 የመራጭ ምዝገባ መረጃዎችን በሰነድ ላይ ሲሰፍሩ ወይም መራጩ በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የምርጫ ምልክት ሲያደርግ አለመቅረጽ ወይም ፎቶግራፍ አለማንሣት፤ 👉…

በሐረሪ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ነው አለ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የክልሉ ምርጫ ጽ/ቤት። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ለምርጫው በሁሉም ረገድ የተሟላ ዝግጅት…

በኦሮሚያ ክልል ለመኸር እርሻ የምርጥ ዘር አቅርቦት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2018/19 የመኸር እርሻ በቂ ምርጥ ዘር አቅርቤያለሁ አለ የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ። የኢንተርፕራይዙ ባሌ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ሙሉቀን አስቻለው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷ ለመኸር እርሻ የተለያዩ የሰብል ዝርያዎችን…

አዲስ አበባ ባለፉት 5 አመታት የልማት አብዮት አካሂዳለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መዲናችን አዲስ አበባ ባለፉት 5 አመታት የልማት አብዮት አካሂዳለች አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በባለፉት 10 ቀናት ብቻ 11 ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚበሰርበት ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ድምፅ የኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚበሰርበት ነው አሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መራጮች…