Browsing Category
ስፓርት
የ2024/25 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ዛሬ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 36 የአውሮፓ ክለቦችን የሚያሳትፈው አዲሱ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ዛሬ ሲጀመር ኤሲ ሚላን በሜዳው ሳንሲሮ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
በብዙዎች ያልተወደደው የሻምፒየንስ ሊጉ አዲሱ የውድድር ቅርፅ በአውሮፓ እግር ኳስ…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
በታንዛንያ አስተናጋጅነት በሚካሄው ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው…
ለዓለም ዓቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩ እጩዎች ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም ዓቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩ ሰባት እጩዎች ተለይተው ታወቁ።
የዓለም አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት እንግሊዛዊው ሎርድ ሰባስቲያን ኮ ከእጩ ተወዳዳሪዎቹ መካከል እንደሚገኙበት ተነግሯል።
በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር…
ኢትዮጵያ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔን እንድታስተናግድ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ ወሰነ፡፡
ጉባዔው በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እንዲካሄድ ታስቦ የነበረ ቢሆንም÷ ሀገሪቱ ማስተናገድ እንደማትችል ማሳወቋን…
አርሰናል ቶተንሃምን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል ቶተንሃምን 1 ለ0 አሸንፏል፡፡
የአርሰናልን ብቸኛ ጎል ያስቆጠረው ገብርኤል ማጋልሀይስ ሲሆን ፥ በ64ኛው ደቂቃ ግብ ላይ አሳርፏል፡፡
በሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ ሲድኒ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ።
በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው በሲድኒ ማራቶን አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ 2:21:40 በሆነ ሰዓት በመግባት የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር…
ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሲቀጥል ቶተንሃም አርሰናልን ያስተናግዳል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሃም ሆትስፐር አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ይካሄዳል።
12 ሰዓት ከ30 ላይ ደግሞ ዎልቭስ ኒውካስል…
በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ሲያሸንፍ ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል፡፡
ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢቲሃድ ስቴዲየም ብሬንትፎርድን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የማንቺስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኧርሊግ ሃላንድ…
ማንቼስተር ዩናይትድ ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ሴንት ሜሪ አቅንቶ ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የማንቼስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ማቲያስ ዴሊት፣ ማረከስ ራሽፎረድ እና አሊሃንድሮ ጋርናቾ…
ፕሪሚየር ሊጉ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ይመለሳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ በሚደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ይመለሳል፡፡
በዚሁ መሠረት በአራተኛ ሣምንት መክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሳውዝሃምፕተን 8 ሠዓት ከ30 ላይ በሴንት ሜሪ ስታዲየም ይገናኛሉ፡፡…