Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን በኦሮሚያ ፖሊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ የተካሄደው 40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ የኦሮሚያ ፓሊስ አሸናፊ ሆኗል፡፡ በወንዶች የተካሄደውን ውድድር በወንዶች አትሌት ጎሳ አምበሱ ከኦሮሚያ ፖሊስ በቀዳሚነት አጠናቅቋል፡፡ በዚሁ ውድድር አትሌት…

የመቻል ስፖርት ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርት ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ (ቴሌቶን) ዛሬ ከምሽቱ 12 ሠዓት ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ መቻል ስፖርት ክለብን ወደ ቀደመ ገናና ስሙ የመመለስና ክለቡን የማጠናከር ሥራ እየተከናወነ ሲሆን÷ የገቢ ማሰባሰቢያውም…

የፌደራል ማረሚያ ቤቶች 3 ዋንጫዎችን በማንሣት የኢትዮጵያ ቦክስ ክለቦች ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ማረሚያ ቤቶች በሦስት ዘርፎች የተካሄዱ ውድድሮችን በማሸነፍ የኢትዮጵያ ቦክስ ክለቦች ውድድር አሸናፊ ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን  አዘጋጅነት ለአራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የክለቦች የቦክስ ውድድር ተጠናቅቋል፡፡ በውድድሩ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የዋንጫውን አሸናፊ የለዩ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ ተካሂደዋል፡፡ በዚህ መሰረትም በሃዋሳ…

የፈረንሳይ ከዋክብት የጎል ድርቅ በአውሮፓ ዋንጫ አዲስ ታሪክ ሆኖ ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ ክህሎት ያላቸው ከዋክብትን የያዘው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በክፍት ጨዋታ አንድም ግብ ሳያስቆጥር ግማሽ ፍጻሜን በመቀላቀል አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል፡፡ ትናንት ምሽት ከ120 ደቂቃ ፍልሚያ በኋላ ፈረንሳይ ፖርቹጋልን…

በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ ከስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር እንግሊዝና ስዊዘርላንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል። በዚህም መሰረት እንግሊዝ ከስዊዘርላንድ ምሽት…

ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9:00 ላይ በተካሄደ የሊጉ ጨዋታ አዳነ በላይነህ ባስቆጠራት ግብ ወልቂጤ ከተማ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።

በፓሪስ ኦሊምፒክ ውድድሮች ኢትዮጵያን የሚወክሉ የመጨረሻ ተሰላፊ አትሌቶች ከነተጠባባቂያቸው ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ውድድሮች በአትሌቲክስ ስፖርት ኢትዮጵያን የሚወክሉ የመጨረሻ ተሰላፊ አትሌቶች ከነተጠባባቂያቸው መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በዚህም ፡- 800 ሜትር ሴቶች አትሌት ፅጌ ድጉማ፣አትሌት ሐብታም…

የቱርኩ የመሐል ተከላካይ ዴሚራል የሁለት ጨዋታ እገዳ ተጣለበት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ የመሐል ተከላካይ ሜሪህ ዴሚራል ሀገሩ ቱርክ ከኦስትሪያ ጋር በነበረው ጨዋታ ግብ ካስቆጠረ በኋላ ባሳየው አወዛጋቢ የደስታ አገላለፅ ምልክት በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ሁለት ጨዋታ እንዲታገድ ተደርጓል፡፡ የ26 ዓመቱ ዴሚራል በአውሮፓ ዋንጫ…

በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመንና ስፔን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር አዘጋጇ ጀርመን ከስፔን ጋር የምታደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ የ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ በዚህ መሰረትም አዘጋጇ ጀርመን እና…