Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አርሰናል እና ኖቲንግሃም ፎረስት አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል እና ኖቲንግሃም ፎረስት 0 ለ 0 ተለያይተዋል። ምሽት 2፡30 ላይ የተካሄደው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ያለምንም ግብ የተጠናቀቀ ሲሆን÷ አርሰናል በሊጉ በሁለተኛ ደረጃ ከሚከተለው ማንቼስተር…

ድንቅ የአረንጓዴ ውበት በቤኑና መንደር…

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጪነት የተሰራውና ከመተሐራ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘው ቤኑና መንደር ሩቅ ሆነው እንዲሁም በምስል ለሚመለከቱት ግሩም የሆነውን ድንቅ የአረንጓዴ ውበት ይዟል። ወደ ቤኑና መንደር ደርሰው…

ናይጄሪያ ግብጽን በማሸነፍ በአፍሪካ ዋንጫ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ናይጄሪያ ግብጽን በማሸነፍ 3ኛውን ደረጃ ይዛ አጠናቀቀች ። ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ መደበኛ የጨዋታ ጊዜ አልቆ በመለያ ምት ናይጄሪያ ግብጽን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት…

ቼልሲ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሊቨርፑል አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሊቨርፑል አቻ ተለያይቷል። 12 ሰዓት ላይ በተጀመረው የቼልሲ እና ብሬንትፎርድ ጨዋታ ቼልሲ 2 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው የቼልሲን ማሸነፊያ ግቦች ጃኦ ፔድሮ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል። በኦልድትራፎርድ ስታዲየም በተካሄደው የማንቹርያን ደርቢ ጨዋታ የቀያዮቹን ግቦች ብሪያን ምቡሞ እና ፓትሪክ ዶርጉ ከመረብ አሳርፈዋል።…

መቻል አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቻል አርባ ምንጭ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የመቻልን ግቦች ቸርነት ጉግሳ በፍጹም ቅጣት ምት እና ቻርለስ ሙሲጌ…

ሀዲያ ሆሳዕና ምድረ ገነት ሽረን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዲያ ሆሳዕና ምድረ ገነት ሽረን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕናን ግቦች ብሩክ በየነ በፍጹም ቅጣት ምት፣…

ነገሌ አርሲ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ነገሌ አርሲ እና ወላይታ ድቻ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል። ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የነገሌ አርሲን ግብ ገ/መስቀል ዱባለ…

በኦሬዶ ዶሃ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሬዶ ዶሃ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በዚህም በወንዶች ማራቶን አትሌት ታምራት ቶላ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ37 ሰኮንድ በመግባት የቦታውን ሪከርድ በመስበር አሸንፏል። በውድድሩ…

ሴኔጋል ግብጽን በማሸነፍ ለፍጻሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ሴኔጋል ግብጽን በማሸነፍ ለፍጻሜ አልፋለች። ምሽት 2 ሰዓት ላይ በተጀመረው ጨዋታ ሴኔጋል ግብጽን 1 ለ 0 ስትረታ ሳዲዮ ማኔ የማሸነፊያ ግቧን ከመረብ አሳርፏል።…