Browsing Category
ስፓርት
የቀድሞ ቡድኑን በተቃራኒ የሚገጥመው አርኖልድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ዙር መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በዚህ ጨዋታ የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የልጅነት ክለቡን በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል፡፡…
ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሸገር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል።
ያሬድ መኮንን…
ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግብ አለን ካይዋ እና ዳግም ንጉሤ (በራሱ መረብ)…
ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 አሸንፏል።
ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው የሊጉ ጨዋታ ከእረፍት በፊት ፍቅረየሱስ ተ/ብርሃን እና መደበኛ የጨዋታ ሰዓት ተጠናቅቆ በተጨመረ ደቂቃ መላኩ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የኢትዮ ኤሌክትሪክን ማሸነፊያ ግብ ከእረፍት መልስ ሀብታሙ ሸዋለም በ48ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።
ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
በቻይና በተካሄደው የማራቶን ውደድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና በቤጂንግ እና ሆንዙ በተካሄደው የማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል።
በሆንዙ የማራቶን ውድድር በሴቶች አትሌት ሩቲ አጋ በ2:24:29 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን አሸንፋለች።
በወንዶች አትሌት…
የኦሊምፒክ ስፖርት የወጣቶችን ሁለንተናዊ አቅም ለማጎልበት ያስችላል – አቶ ቀጄላ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሊምፒክ ስፖርት የወጣቶችን ሁለንተናዊ አቅም ለማጎልበት ያስችላል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶች እና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፡፡
2ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም…
ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከቦርንማውዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ምሽት 1 ሰዓት 30 በኢትሃድ ስታዲየም በሚካሄደው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ባለፈው ሳምንት በአስቶንቪላ የደረሰበትን ሽንፈት…
ዩቬንቱስ – በተማሪዎች ተመስርቶ በስፖርቱ ዓለም የገነነ ስም
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እስከ ዚነዲን ዚዳን፣ ለሦስት ተከታታይ ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ መሆን ከቻለው ሚሼል ፕላቲኒ እስከ አንድሪያ ፒርሎ እና ጂያንሉዊጂ ቡፎን በርካታ ከዋክብት የጣሊያኑን ገናና ክለብ ጥቁርና ነጭ ማልያ ለብሰው ተጫውተዋል፡፡…
ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሰባት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ሰባት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።
ምሽት 12:00 ላይ የሊጉ መሪ አርሰናል ወደ በተርፍ ሙር ስታዲየም ከበርንሌይ ጋር የሚጫወት ሲሆን፤ በተመሳሳይ ሰዓት ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ…