Browsing Category
ስፓርት
ሚኬል አርቴታ አማትሪያን…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል መሪ ሚኬል አርቴታ አማትሪያን የተወለደው በፈረንጆቹ 1982 በስፔን ሳን ሴባስቲያን ሲሆን፤ የእግር ኳስ ህይወቱ ጅማሬና ዕድገት በካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ነው፡፡
በባርሴሎና የታሰበውን ያክል የጨዋታ ጊዜ ባለማግኘቱ…
ሰር ዴቪድ ጆሴፍ ቤካም…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ባህል እና እግር ኳስ ልዩ መለያ - ሰር ዴቪድ ጆሴፍ ቤካም፡፡
ትውልዱ በፈረንጆቹ 1975 በእንግሊዝ ዋና ከተማ ለንደን የሆነው ዴቪድ ቤካም የእንግሊዝ እግር ኳስ እና ባህል ልዩ መለያ ነው፡፡
የቀድሞ አማካይ በአራት…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ባህል ስፖርት ም/ፕሬዚዳንት ቦታን ማግኘቷ የሚበረታታ ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ባህል ስፖርት አባል ሀገር ከመሆን አልፋ የምክትል ፕሬዚዳንትነት ቦታን ማግኘቷ የሚበረታታ ነው አሉ የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ።
የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ልማት ጉዳዮች ቋሚ…
አስቶንቪላ ድል ሲቀናው ኒውካስል ዩናይትድ ተሸንፏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ቴክ ኮሚኒቲ ስቴዲየም በማቅናት ብሬንትፎርድን የገጠመው ኒውካስል ዩናይትድ 3 ለ 1 ሲሸነፍ አስቶንቪላ በአንጻሩ ቦርንማውዝን 4 ለ 0 አሸንፏል፡፡
11 ሰዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ የብሬንትፎርድን…
ሀዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን ግብ ያሬድ ብሩክ…
ኢትዮጵያ ቡና በአዳማ ከተማ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የአዳማ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ነቢል ኑሪ ከመረብ አሳርፏል፡፡…
ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልሚያ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል ፍልሚያ ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ይደረጋል፡፡
በሳምንቱ አጋማሽ በሻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚዎቻቸውን መርታት የቻሉት ሁለቱ ቡድኖች ከሊጉ መሪ አርሰናል…
ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል።
ቀን 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የሲዳማ ቡና እና ምድረ ገነት ሽረን 2 ለ 1 አሸንፏል።
የሲዳማ…
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የተገናኙት ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
በቶተንሃም ስታዲየም ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በተካሄደው ጨዋታ የቶተንሃም ሆትስፐር ግቦችን ቴል እና…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ቀን 7:00 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤል ያለው (ሁለት) እና አዲሱ አቶላ ባስቆጠሯቸው…