Browsing Category
ስፓርት
የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ክስ ቀረበባቸው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማሕበር (ፊፋ) ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡
የፊፋው ፕሬዚዳንት ክስ የቀረባበቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባሸነፉት የፊፋ የሰላም ሽልማት ስለመሆኑ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል፡፡
ፕሬዚዳንቱ…
ኢንተር ሚላን ከሊቨርፑል – የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ6ኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ሊቨርፑል ወደ ጣሊያን አቅንቶ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ኢንተር ሚላንን የሚገጥም ሲሆን፥ ቼልሲ በተመሳሳይ ሰዓት ከሌላኛው የጣሊያን ክለብ አታላንታ ጋር ጨዋታውን…
ወደ ቀደመ ብቃቱ እየተመለሰ የሚገኘው ፎደን…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፊል ፎደን በውድድር ዓመቱ ድንቅ እንቅስቃሴ በማሳየት ወደ ቀድሞ ብቃቱ እየተመለሰ ይገኛል፡፡
ከ2017/18 ጀምሮ ለማንቼስተር ሲቲ እየተጫወተ የሚገኘው ፎደን ስድስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የአውሮፓ…
ማንቼስተር ዩናይትድ ከወልቭስ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ወልቭስን ይገጥማል፡፡
ማንቼስተር ዩናይትድ ካለፉት አምስት የሊጉ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ብቻ ሲሆን÷ በሦስቱ አቻ ተለያይቶ…
የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን የ2018 የውድድር ዓመት የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ማስጀመሪያ እና የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት አከናውኗል፡፡
የ10ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው ውድድሩ ሚዛን አማን ከተማ ከፌደራል ማረሚያ በሚያደርጉት ጨዋታ…
በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው የልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ሽኝት ተደርጎለታል።
4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ከታህሳስ 1 እስከ 10/2018 ዓ.ም በአንጎላ ሉዋንዳ ይካሄዳል፡፡
የኢትዮጵያ…
ሀዋሳ ከተማ እና መቻል አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ9ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ እና መቻል 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ኮሊንስ ኮፊ መቻልን መሪ ማድረግ የቻለ ሲሆን፥ የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ ጌታነህ ከበደ…
አርሰናል በአስቶን ቪላ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አስቶን ቪላ አርሰናልን 2 ለ 1 አሸንፏል።
በሜዳው የሊጉን መሪ አርሰናልን ያስተናገደው አስቶን ቪላ ማቲ ካሽ እና ኢሚሊያኖ ቡዌንዲያ ስቆጠሯቸው ግቦች ድል አድርጓል።
የአርሰናልን ብቸኛ…
የ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት 7 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
ቀን 9 ሰዓት 30 ላይ የሊጉ መሪ አርሰናል ወደ ቪላ ፓርክ በማቅናት ከአስቶንቪላ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ…
ፕሬዚዳንት ትራምፕ የፊፋ የሰላም ሽልማትን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) የሰላም ሽልማትን አሸንፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሽልማቱ የተበረከተላቸው በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ባለው የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት…