Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቡድን 20 የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት የአፍሪካ ህብረትን ቋሚ አባል አድርጎ መቀበሉ ይፋ ሆነ። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኒው ደልሂ እየተካሄደ ባለው የቡድን 20 ጉባኤ ላይ የአፍሪካ ህብረት ቡድኑን መቀላቀሉን ገልጸዋል። የአፍሪካ ህብረት…

በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 300 የሚጠጉ ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ296 ሰዎች በላይ ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ 6 ነጥብ 8 የሚለካው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ካደረሰው የሰው ሕይዎት መጥፋት ባሻገር እስካሁን 153 ሰዎች ላይ ጉዳት እንዳደረሰም ነው…

1 ሺህ 900 ዓመታትን ያስቆጠሩ የጥንት ሮማውያን ወታደሮች መገልገያ ቁሶች በእስራኤል ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 900 ዓመታትን ያስቆጠሩ የጥንት ሮማውያን ወታደሮች ይጠቀሙባቸው የነበሩ ቁሶች በእስራኤል ዋሻዎች መገኘታቸው ተገለፀ፡፡ የእስራኤል ጥንታዊ ቅርሶች ባለሥልጣን እንዳስታወቀው÷ አርኪኦሎጂስቶች በእስራኤል ሙት ባህር ዳርቻ አካባቢ በሚገኝ ዋሻ…

ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ብላ የለየቻቸውን የአፍሪካና እስያ ሀገራት ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሳለች። አብዛኞቹ ፍልሰተኞች ከሶማሊያ፣ ኒጀር፣ ቻድ፣ ሱዳን፣ ባንግላዲሽ እና ናይጄሪያ መሆናቸው ተገልጿል። ባለፈው…

የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ከአውሮፓ ህብረት እኩል ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማምተዋል። ውሳኔው 55 አባል ሀገራት ላሉት አህጉራዊ አካል የአፍሪካ ህብረት በተጋባዥ ዓለም አቀፍ ድርጅትነት…

የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ዛሬ መካሄዱን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል ተመድ አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል በተባበሩት መንግስታት የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ ከአስከፊ የበጋ ሙቀት በኋላ በዓለም ሌላ ከባድ የአየር ንብረት መዛባት መጀመሩንም አመላክቷል።…

ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አገደች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ ማገዷን አስታወቀች፡፡ ቻይና ገደቡን የጣለችው ለሳይበር ደኅንነቴ ስጋት ነው በሚል ምክንያት መሆኑን ቲአርቲ ወርልድ ዘግቧል፡፡ በመሆኑም የቻይና የመንግሥት ሠራተኞች እና…

የእስያ ሀገራት ግንኙነታቸውን አጠናክረው ከቀጠሉ በዓለም የሚፈጠሩ ለውጦችን በቀላሉ መቋቋም ይችላሉ  – ሊ ችያንግ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስያ ሀገራት ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው የሚቀጥሉ ከሆነ በዓለም የሚፈጠሩ አዳዲስ ለውጦችን በቀላሉ መቋቋም እንደሚችሉ የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ችያንግ ተናገሩ፡፡ 26ኛው የቻይና -ኤስያ የመሪዎች ጉባኤ በኢንዶኖዥያ ጃካርታ እየተካሄደ…

በሱዳን የጦር ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩ ሁለት የነዳጅ ኩባንያ ሥራ አስፈፃሚዎች ለፍርድ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመታት በፊት በሱዳን በተፈፀመ የጦር ወንጀል ተባባሪ በመሆን የተከሰሱ ሁለት የስዊድን የነዳጅ ፍለጋና ማምረቻ ኩባንያ የስራ ኃላፊዎች የፍርድ ሂደት በስዊድን ስቶክሆልም ተጀምሯል። የሉንዲን ኦይል ሊቀመንበር የነበሩት ኢያን ሉንዲን እና…