Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ መሾሟን ይፋ አደረገች። የቻይና መንግስት ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጎ የሾመው በኪን ጋንግ ምትክ ነው። የቻይና ከፍተኛ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ዛሬ በጠራው ስብሰባ ዋንግ ዪን የውጭ…

ቻይና እና ኬንያ የ”ቤልት ኤንድ ሮድ” ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ኬንያ የ”ቤልት ኤንድ ሮድ” ትብብራቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ኮሚሽን ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በናይሮቢ ተገናኝተው ሀገራቱ የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብራቸውን ማጠናከር…

ቻይና እና ሩሲያ ጥምር የባሕር እና የአየር ኃይል የጦር ልምምድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ጥምር የባሕር እና የአየር ኃይል የጦር ልምምድ በጃፓን ባሕር ላይ መጀመራቸው ተነገረ። የ"ሰሜኑ ወይም መስተጋብር 2023" የተሰኘው የሁለቱ ሀገራት የጦር ልምምድ ከዓመታዊ የትብብር ዕቅዳቸው ጋር የተጣጣመ መርሐ-ግብር መሆኑን ሲ…

ቻይና በ36 ቢሊዮን ዶላር በአልጄሪያ ውስጥ ኢንቨስትመንት ልታካሂድ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ36 ቢሊዮን ዶላር በአልጄሪያ ውስጥ በተለያዩ መስኮች ኢንቨስትመንት ልታካሂድ መሆኑ ተገለጸ። ሀገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ፣ በአዳዲስ ቴክኖሎጂ፣ በትራንስፖርት፣ በግብርናና ሌሎች መስኮች መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ የኢንቨስትመንት…

ሩሲያ ከስንዴ አቅርቦት ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ ስንዴ ዋጋ ማሻቀቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከስንዴ አቅርቦት ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ በአለም ዓቀፉ ገበያ የስንዴ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ በጥቁር ባህር በኩል የዩክሬን የጥራጥሬ ምርቶች ለዓለም ገበያ እንዲቀርብ የተደረሰው ሥምምነት ‘አፈጻጸሙ ጉድለት አለበት’ በሚል…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባዔ ላይ አይሳተፉም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በመጪው ነኀሤ ወር በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የ”ብሪክስ” ጉባዔ ላይ እንደማይሳተፉ ተገለጸ፡፡ በፕሬዚዳንቱ ምትክ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የሚመራ ልዑክ በጉባዔው ላይ እንደሚገኝ ሜዱዛ…

ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ትሠራለች – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ እንደምትሠራ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ይሄን ያሉት ÷ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ፈጣን እርምጃ እንዲወሰድ በጉዳዩ የአሜሪካ መልዕክተኛ የሆኑት ጆን ኬሪ…

ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ አሜሪካ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ ማፅደቋን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢራቅን ብሄራዊ ደህንነት የሚመለከቱ እና ለ120 ቀናት ይቆያሉ የተባሉ የህግ ማዕቀፎችን…

የአሜሪካና የቻይና የአየር ንብረት ለውጥ ትብብር ሊታደስ የሚችልበት ዕድል አለ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካና የቻይና የአየር ንብረት ለውጥ ትብብር ሊታደስ የሚችልበት ዕድል እንዳለ የአሜሪካ የአየር ንብረት መልዕክተኛ ጆን ኬሪ አስታወቁ። የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቀነስ አሜሪካ ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር በመከለስ…

ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የጥቁር ባህር የእህል ሥምምነትን ማራዘም በሚቻልበት አግባብ ላይ ከፑቲን ጋር ሊነጋገሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር የጥቁር ባህር የእህል ሥምምነትን ማራዘም በሚቻልበት አግባብ ላይ ሊነጋገሩ መሆኑን አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ ከፑቲን ጋር ውሉን ማራዘምና ማደስ በሚቻልባት አግባብ ላይ…