Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአሜሪካ ነዳጅ ጫኝ የጦር አውሮፕላን በኢራቅ ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ነዳጅ ጫኝ የጦር አውሮፕላን በምዕራባዊ ኢራቅ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ጦር ዲፓርትመንት እየበረሩ ላሉ ተዋጊ ጀቶች አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላው “ኬሲ-135” አውሮፕላን መውደቁን በማረጋገጥ÷ አደጋው የተከሰተው በጠላት ወይም በወዳጅ…

በሆርሙዝ ወሽመጥ የአሜሪካና ኢራን ውጥረትና የነዳጅ ዋጋ መናር..

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ ቁልፍ መስመር የሆነው የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ መዘጋቱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የአሜሪካ ባሕር ሃይል በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ለሚያልፉ ነዳጅ ጫኝ መርከቦች…

በኢራቅ በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራቅ በጀልባ ላይ በተጠመደ ቦምብ በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የወደብ ኩባንያዎች አስታውቀዋል፡፡ በሀገሪቱ ባስራ ከተማ አቅራቢያ ዛሬ ሌሊት በተፈጸመው ጥቃት መርከቦቹ በእሳት የተያያዙ ሲሆን፥ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን…

ስጋት የደቀነው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ፓስፊክ ውቅያኖስ የሚገኘው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ ተከታታይ ፍንዳታዎችን መፍጠሩን ተከትሎ በአካባቢው ስጋት መደቀኑ ተሰምቷል፡፡ በዓለም ከሚገኙ ከባድ እሳተ ገሞራዎች አንዱ የሆነው የሃዋይ ኪላዌ እሳተ ገሞራ በትናንትናው ዕለት በፈጠረው…

ሳዑዲ አረቢያ ጸረ ድሮኖችን ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ አረቢያ ድሮኖችን ማምከን የሚችሉ ጸረ ድሮኖች ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ ሀገሪቱን በርካታ ሚሊየን ዶላሮች ሊያስወጣት እንደሚችል የተገለጸው የግዥ ድርድር እስካሁን ስምምነት ላይ አለመደረሱን ዎልስትሬት ጆርናልን ጠቅሶ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና ፕሬዚዳንት ፑቲን በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እንዳሉት፤ መሪዎቹ በኢራን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ያለውን ሁኔታ በድርድር ለመፍታት…

የኢራን አዲሱ መንፈሳዊ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካና እስራኤል ከቀናት በፊት በኢራን ላይ በፈጸሙት የሚሳኤል ጥቃት በተገደሉት የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ቦታ ሁለተኛ ልጃቸው ሞጅታባ ኻሜኒ ተተክተዋል። የ56 ዓመቱ ሞጅታባ ኻሜኒ በኢራን ምንም አይነት የመንግሥት ቢሮ…

አፍሪኤግዚም ባንክ ለካሪቢያን ሀገራት የሚያቀርበውን ፋይናንስ ወደ 5 ቢሊየን ዶላር ከፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪኤግዚም) ቀጣናዊ እድገትን ለማፋጠን ለካሪቢያን ሀገራት የሚያቀርበውን ፋይናንስ ወደ 5 ቢሊየን ዶላር ከፍ አድርጓል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኢሎምቢ (ዶ/ር) በካሪቢያን ማህበረሰብ (ካሪኮም)…

የኢራንን መንፈሳዊ መሪ ለሕልፈት የዳረገው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና ወታደራዊ ግጭት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒን ለሕልፈት የዳረገው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና ወታደራዊ ግጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ባለፉት ቀናት በእስራኤል፣ አሜሪካ እና ኢራን መካከል እንደ አዲስ ያገረሸው ወታደራዊ ግጭት የመካከለኛው ምስራቅ…

በአሜሪካ በተከሰተ በረዶ የቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች ተሰረዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ የምስራቅ የባህር ዳርቻ ላይ በረዶ የቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ በመከሰቱ ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች ተሰርዘዋል፡፡ በዚህም በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች እንግልት ሲያጋጥማቸው ከ5 ሺህ በላይ በረራዎች መሰረዛቸው ተመላክቷል፡፡ በሮድ…