Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ትራምፕ ነጩ ቤተ-መንግስት እንደገባሁ ከፑቲን ጋር እመክራለሁ አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስልጣን እንደተረከቡ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ በትረ-ስልጣን የሚጨብጡት አነጋጋሪው ትራምፕ ከሥድስት ቀናት በኋላ…

እስራኤልና ሃማስ በዚህ ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/.2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤልና ሃማስ በተያዘው ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንደሚደርሱ የአሜሪካ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ገለጹ። የጸጥታ አማካሪው ዛሬ በነጩ ቤተ መንግስት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ሁለቱ ወገኖች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለመፈረም ጫፍ…

የእስራኤል ከፍተኛ የደህንነት ልዑክ በእስራኤል-ጋዛ ጉዳይ ለመወያየት ዶሃ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ከፍተኛ የደህንነት ልዑክ በእስራኤል-ጋዛ ጉዳይ ለመወያየት ኳታር ዶሃ መግባቱ ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ቃል አቀባይ ፥ በሁለቱ አካላት ዙሪያ ስምምነት ሊደረስ ይችላል የሚል ግምት እንዳላቸው ጠቁመዋል፡፡…

ሩሲያ ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን ተቆጣጠረች

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡ መንደሮቹ በምስራቅ ዶኔትስክ ግዛት የምትገኘው ያንታርን እና የሰሜን ምስራቅ ካርኪቭ ግዛቷ ካሊኖቭ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ ጥቃቱ የዩክሬን ፕሬዚዳንት…

የሕግ ታራሚዎች የተሳተፉበት ሰደድ እሳት የማጥፋት ሥራ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአሜሪካዋ ግዛት ካሊፎርኒያ ጫካ ተነስቶ እስከ ሎስ አንጀለስ ከተማ የዘለቀው ሰደድ እሳት እስከ አሁን የ11 ሰዎችን ሕይዎት መቅጠፉ ተሰምቷል፡፡ ሰደድ እሳቱን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት እያስተጓጎለ ያለው ከፍተኛ ነፋስም እሳቱ እንዲዛመትና…

በኬኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ3 ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬኒያ ማሊንዲ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በምትገኘው ክዋቾቻ ከተማ በደረሰ የአነስተኛ አውሮፕላን አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የዐይን እማኞች አውሮፕላኑ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን መምታቱንና ከዚያም በእሳት መያያዙን ገልጸዋል፡፡…

በካሊፎርኒያ በተከሰተው ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር 10 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከካሊፎርኒያ ጫካ ተነስቶ እስከ ሎስ አንጀለስ በዘለቀው ሰደድ እሳት ሕይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 10 መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በአካባቢው ያለው ከፍተኛ ነፋስ ሰደድ እሳቱ እንዲባባስ ማድረጉም ተገልጿል፡፡ አንድ የሎስ አንጀለስ ባለስልጣን እንዳሉት÷…

በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት እስከ 57 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ደቡብ ካሊፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ሎስ አንጀለስ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ52 እስከ 57 ቢሊየን ዶላር የሚደርስ ውድመት አድርሷል ተባለ፡፡ ሰደድ እሳቱ ከፍተኛ ነፋስ የቀላቀለ መሆኑን ተከትሎ አሁንም በፍጥነት እየተዛመተ ነው ተብሏል፡፡…

ኢራን አዲስ የፀረ አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ ኤሮስፔስ ቡድን የሀገሪቱን የኑክሌር መሰረተ ልማቶችን ለመጠበቅ አዲስ የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት ይፋ አድርጓል፡፡ በኢራን ታሪክ እጅግ ዘመናዊ የተባለው የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ስርዓት በኢራን የኤሮስፔስ ቡድን…

በቻይና በደረሰ የርዕደ መሬት አደጋ የነፍስ አድን ሥራው አሁንም እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቲቤት ግዛት በትናትናው ዕለት በተከሰተ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 126 ሲደርስ 188 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በዚህ አደጋ በሂማሊያ ሰሜናዊ ተዳፋት አካባቢ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች መፍረሳቸው የተገለጸ…