Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኗን ተከትሎ የዛሬው ዕለት ብሔራዊ በዓል እንዲሆን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኗን ተከትሎ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ የዛሬው ዕለት ብሔራዊ በዓል እንዲሆን አውጀዋል፡፡ ሴኔጋል በሞሮኮ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇን ሀገር ሞሮኮ በማሸነፍ በትናንትናው…

የአልጄሪያ ሳተላይት ማምጠቅ የአፍሪካን ህዋ ሳይንስ እድገትን ያሳያል – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአልጄሪያ ሳተላይት ማምጠቅ የአፍሪካን ህዋ ሳይንስ ከፍተኛ እድገትና የጂኦስፓሻል አቅሞችን ያሳያል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ። አልጄሪያ “አልሳት-3 ኤ” የተሰኘች የመሬት ምልከታ ሳተላይትን በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ…

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ከቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች አፍሪካና ቻይና በዘመናዊነት፣ በዓለም አቀፍ አስተዳደር፣ በዜሮ ታሪፍ አያያዝ…

የገና በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ዓለም ሀገራት ተከብሯል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለያዩ ሁነቶች በትናንትናው ዕለት በድምቀት ተከብሯል፡፡ የገና በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማሰብ የሚከበር ሲሆን÷ በዓሉ በታሕሣሥ ወር በ29ኛው ቀን ይከበራል።…

የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ እና የእስራኤል ኢምባሲዎች የገና በዓል ለሁሉም…

ከባድ በረዶና ከፍተኛ ቅዝቃዜ ያጋጠማት ኢራቅ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ኢራቅ ኤርቢል ግዛት በጣለው ከባድ በረዶ የነፍስ አድን ስራዎች እየተከናወኑ ነው። የግዛቷ ሶራን ወረዳ ሲቪል መከላከያ ዳይሬክተር ካርዋን ሚራውዴሊ እንዳሉት÷ በጣለው ከባድ በረዶ የተነሳ 19 ሰዎች ያሉበት ሁኔታና ቦታ ሊታወቅ ባለመቻሉ…

የገና በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ክፍሎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የፈረንጆች ገና) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የገና በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማሰብ የሚከበር ሲሆን ÷ በመላው ዓለም የሚገኙ…

ጨረቃ ላይ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ህልም

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ መንግሥት የጠፈር መርሐ ግብሩ የኃይል ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት ጨረቃ ላይ በ10 ዓመታት ውስጥ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ዕቅድ አለው ተባለ። ወደ ጠፈር በሚደረግ ጉዞ ግንባር ቀደም የነበረው የሩሲያ የህዋ ጉዞ ታሪክ ከቅርብ…

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከ10 ወራት በኋላ የኮባልት ማዕድን ወደ ውጪ መላክ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከ10 ወራት በኋላ የኮባልት ማዕድንን ዳግም ወደ ውጪ ሀገራት መላክ ጀመረች፡፡ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮባልት አቅርቦት መጨመሩን ተከትሎ የማዕድኑ ዋጋ በመቀነሱ ወደ ውጪ መላክ አቋርጣ ቆይታለች፡፡ ማዕድኑ…

ጃፓን የዓለማችን ትልቁን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ዳግም ስራ ልታስጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን የዓለማችን ትልቁን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያዋን ከ15 ዓመታት በኋላ ዳግም ስራ ልታስጀምር ነው፡፡ ጃፓን በፈረንጆቹ 2011 በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥና ሱናሚ ምክንያት በፉኩሽማው የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያዋ ላይ አደጋ መከሰቱን…