Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የህንዱን የአውሮፕላን አደጋ በተንቀሳቃሽ ምስል ለዓለም ያሳየው ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት መነሻውን ከህንዷ አህመዳባድ ያደረገ አውሮፕላን 242 መንገደኞችን ይዞ ወደ ለንደን ለመብረር ገና ከመነሳቱ የመከስከስ አደጋ እንዳጋጠመው ይታወሳል፡፡ በዚህም አደጋው በተከሰተበት አካባቢ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ 270 ሰዎች…

በህንድ በተከሰከሰው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ሳምንት በህንድ የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ መገኘቱን የአደጋውን መንስኤ በማጣራት ላይ የሚገኘው የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡ ከህንዷ አህመዳባድ ከተማ ተነስቶ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ…

በሕንድ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሕንድ ኡታራክሃንድ ግዛት ዛሬ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ሄሊኮፕተሩ መብረር ከጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከሰቱን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ በዚህም በሒንዱ ሃይማኖታዊ…

በህንድ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 270 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህንድ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ የሟቾች ቁጥር 270 ደርሷል፡፡ ከተከሰከሰ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው አውሮፕላኑ የ270 ሰዎችን ሕይወት ሲቀጥፍ አንድ ተሳፋሪ በህይወት መትረፉ አይዘነጋም፡፡ በአደጋው ህይወታቸውን ካጡት መካከል 29 ሰዎች…

በትራፊክ መጨናነቅ ከአስቃቂው የአውሮፕላን አደጋ የተረፈችው ሕንዳዊት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቡሚ ቹሃን በትራፊክ መጨናነቅ ምክንያት ከበረራ ሰዓት በ10 ደቂቃ ዘግይታ በመድረሷ ከአሰቃቂው የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ መትረፍ ችላለች፡፡ ቡሚ ቹሃን የቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ተማሪ ስትሆን ከባለቤቷ ጋር በእንግሊዝ ብሪስቶል ኑሮዋን…

በሕንድ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ፕራቲክ ጆሺ ኑሮን ለማሸነፍ ከባለቤቱ እና ሶስት ልጆቹ ተለይቶ ለስድስት ዓመታት ኑሮውን በእንግሊዝ ለንደን አድርጎ ነበር፡፡ በጊዜ ሒደት ውድ ባለቤቱን እና ልጁቹን ወደ ለንደን አምጥቶ ደስተኛ ሕይወት የመኖር ሕልምን ሰንቆ ብዙ ችግሮችን…

በሕንዱ የአውሮፕላን አደጋ አንድ ሰው በሕይወት ሲተርፍ 204 ሰዎች መሞታቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ 204 ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ አንድ ሰው በሕይወት መትረፉ ተሰምቷል፡፡ ዛሬ ጠዋት ቦይንግ 787-8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን…

242 መንገደኞችን አሳፍሮ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 242 ሰዎችን ከአሕመዳባድ አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ፡፡ ቦይንግ 787- 8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ ምድር እንደለቀቀ በቅጽበት መከስከሱን ቢቢሲ…

ቻይና የደቡብ ሀገራት ለጋራ እድገት በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በማደግ ላይ የሚገኙ የደቡብ ሀገራት ለጋራ ራዕይ እና እድገት በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረበች፡፡ ቻይና ከአፍሪካ እና ደቡብ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር የደረሰችውን የቻንግሻ ስምምነት አፈጻጸምን አስመልክቶ የጋራ ምክክር ተደርጎ…

ሩሲያና ኢራን በሳተላይት ልማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በሳተላይት ልማት እና በስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዚም ጃላሊ ከሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዲሜትሪ ባካኖቭ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…