Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ቻይና በቤልት ኤንድ ሮድ መርሐ-ግብር የሚተገበሩ ፕሮግራሞችን አስተዋወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቤልት ኤንድ ሮድ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች አፍሪካ ሀገራት የሚተገበሩ ፕሮግራሞችን ይፋ አድርጋለች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ በሰጠው መግለጫ÷ ከነገ በስቲያ በሚጀመረው የቻይና-አፍሪካ ጉባዔ ላይ ዲጂታል ኢኮኖሚ፣ የአረንጓዴ ልማት፣…

አፍሪካና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ ነን አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና ቻይና በዓየር ንብረት ለውጥና ዘላቂ ልማት ላይ በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ታዳሽ ኃይል ላይ የሚታየውን ለውጥ ለማፋጠንና የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት አፍሪካ እና ቻይና የሻንጋይን ጥረት ተቀላቅለዋል ተብሏል።…

በህገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው አብድል ራህማን ሚላድ ሊቢያ ውስጥ ተገደለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ -ወጥ ሰዎች ዝውውር ወንጀል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው አብድል ራህማን ሚላድ በትላንትናው እለት ሊቢያ ውስጥ መገደሉ ተሰምቷል፡፡ ግለሰቡ በምዕራባዊ ሊቢያ በምትገኘው ዛውያ ከተማ የራሱን ታጣቂ ቡድን በማቋቋም ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን…

የቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባዔ የደቡብ ሀገራትን የጋራ ልማት እንደሚያጠናክር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባዔ የደቡብ ሀገራትን የጋራ ልማት እንደሚያጠናከር የቻይና መንግሥት ገለጸ፡፡ በፈረንጆቹ መስከረም 4 እስከ 6 ቀን 2024 የቻይና-አፍሪካ የትብብር ጉባዔ በቤጂንግ የሚካሄድ ሲሆን÷ በጉባዔው ቻይና እና የአፍሪካ ሀገራት…

በሩሲያ 22 ሰዎችን ያሳፈረች ሄሊኮፕተር ጠፋች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞች ቱሪስቶች የነበሩ 22 ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ሄሊኮፕተር በሩቅ ምስራቅ ሩሲያ በምትገኘው ካምቻትካ ውስጥ መጥፋቷ ተሰምቷል። የካምቻትካ ገዥ ቭላድሚር ሶሎዶቭ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ተንቀሳቃሽ ምስል፥ 22 ሰዎች ማለትም…

ተመድ ለሰብዓዊ ቀውስ ድጋፍ 100 ሚሊየን ዶላር ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ለሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ 100 ሚሊየን ዶላር በጀት መልቀቁን አስታወቀ። በተመድ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ (ዩኤንሲኢአርኤፍ) በኩል የተለቀቀው በጀት የሰብዓዊ ቀውስን…

እስራኤል የሃማስን መሪ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ወታደሮች በዌስት ባንክ እያካሄዱ ባሉት ሦስተኛ ቀን ዘመቻ በጄኒን ከተማ የሃማስን መሪ እና ሌሎች ሁለት ታጣቂዎችን መደምሰሳቸው ተገልጿል። የእስራኤል የፀጥታ ኃይል ባወጣው መግለጫ÷ ዊሳም ካዝም የተባለው የሃማስ መሪ በተሸከርካሪ ውስጥ…

ብሪክስ በአፍሪካ ሀገሮች መነቃቃት እንዲፈጠር ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለአፍሪካ ሀገራት መነቃቃት የፈጠረና ከተለያዩ ተጽዕኖዎች ለመላቀቅ በር የከፈተ ስለመሆኑ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የብሪክስ ተወካይ አምባሳደር ሳምሶንደን ኦላጉንጁ ተናገሩ። ብሪክስን በመወከል በተለያዩ ሀገራት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ሌሎች…

ጆሀን ሩፐርት የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቱጃር ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፈሪካዊው ጆሀን ሩፐርት የሃብታቸውን መጠን ወደ 14 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማሳደግ በአፍሪካ ቀዳሚው ቱጃር ለመሆን መብቃታቸው ተነገረ። የግዙፉ ቅንጡ ሰዓቶች አምራች ሲ ፋይናንሺየር ሪችሞንት ድርጅት ባለቤት የሆኑት የ74 ዓመቱ…

ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር በሯን ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ የኢራን ከፍተኛ መሪ አያቶላህ አሊ ካሜኒ በቴህራን የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ ከአሜሪካ ጋር እንደገና ለመደራደር ለሀገሪቱ መንግስት "ምንም እንቅፋት የለም" ብለዋል።…