Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ሳይደረስ የረመዳን ፆም በመጀመሩ ለጋዛ 200 ቶን የእርዳታ ምግብ የጫነች መርከብ በቆጵሮስ ለመቆየት መገደዷ ተገልጿል፡፡
የቆጵሮስ መንግስት ቃል አቀባይ ኮንስታንቲኖስ ሌቲምቢዮቲስ ለደህንነት ሲባል…
አሜሪካ ከ3 የፓስፊክ ሀገራት ጋር በጸጥታና ደህንነት ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማማች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የቻይናን ተጽዕኖ ለመቋቋም በማለም ከሶስት የፓስፊክ ሀገራት ጋር ከጸጥታና ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ ለመስራት ስምምነት ማድረጓ ተነግሯል፡፡
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ከፓላው፣ ከማርሻል ደሴቶች እና…
በአውሮፓ በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ እንደሚከሰት ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓ አደጋዎችን ለመቀነስ አስቸኳይ እርምጃ ካልወሰደች በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ ሊደርስባት እንደሚችል አዲሱ የአውሮፓ ህብረት ትንታኔ አስጠንቅቋል።
የአውሮፓ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ባወጣው የመጀመሪያ ሪፖርቱ…
የሱዳን ተዋጊ ኃይሎች ለረመዳን ጾም ተኩስ እንዲያቆሙ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የሱዳን ተዋጊ ኃይሎች ለረመዳን ጾም ተኩስ እንዲያቆሙ ጥሪ አቀረበ፡፡
ተኩስ አቁም ከተደረገም ከ25 ሚሊየን ለሚልቁ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ማቅረብ እንደሚቻል ምክር ቤቱ ገልጿል፡፡
በፀጥታው…
ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዬ ላይ ስጋት ሆኖብኛል አለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዋ ላይ ትልቅ ስጋት እንደደቀነባት አስታወቀች፡፡
በኬንያ ኤልዶሬት በተዘጋጀው የእርሻ ትርዒት ላይ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንደተናገሩት ፥ ተደጋጋሚ ከባድ ዝናብና ደረቃማ የአየር ሁኔታ የምስራቅ…
በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓራሹት መዘርጋት ባለመቻሉ በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡
አንድ የዓይን እማኝ እንደተናገሩት፤ እንደ ሮኬት እየተምዘገዘገ የመጣ የምግብ ጥቅል በአል-ሻቲ…
የአውሮፓ ህብረት በሳምንቱ መጨረሻ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ከቆጵሮስ ለጋዛ በባህር መተላለፊያ ዕርዳታ ማቅረብ እንደሚጀመር የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገልጸዋል፡፡
ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያስታወቁት አሜሪካ በጋዛ ጊዜያዊ ወደብ ለማቋቁም…
ስዊድን ኔቶን በይፋ ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ)ን በይፋ መቀላቀሏ ተሰምቷል፡፡
ይህም ስዊድንን 32ኛዋ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ ) አባል ሀገር ያደርጋታል፡፡
ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል ሁሉንም ቅድመ ሁኔታዎችና…
የሁቲ አማፂያን በፈፀሙት ጥቃት ሶስት መርከበኞች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማፂያን በፈፀሙት የሚሳኤል ጥቃት ሶስት መርከበኞች መገደላቸውን በመካከለኛው ምሥራቅ የአሜሪካ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ አስታወቀ፡፡
በአማፂያኑ ጥቃት መርከበኞች ሲሞቱ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
ዕዙ እንዳስታወቀው÷…
ሩሲያ ግዛቴ ካልተጣሰ በቀር ኒውክሌር አልጠቀምም አለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የግዛቷ ህልውና አደጋ ላይ ካልወደቀ በስተቀር የኒውክሌር የጦር መሳሪያ አልጠቀምም ስትል ገለጸች፡፡
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ባለፈው ሐሙስ ለፌዴራል ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር፥ ቀደም ሲል ሩሲያን ለመቆጣጠር የተደረጉት ሙከራዎች…