Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ…

ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸው ሥራዎች የሚደነቁ ናቸው – ፕሬዚዳንት ሉላ ዳሲልቫ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ ያከናወነቻቸው ተግባራት የሚደነቁ ናቸው አሉ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳሲልቫ፡፡ 2ኛው የግሎባል አሊያንስ ኢኒሼቲቭ የሀገራት ትብብር መድረክ በጣልያን ሮም እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም…

ኢትዮጵያ ግብፅ በናይል ወንዝ ላይ የምታራምደውን የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ግብፅ በናይል ወንዝ ላይ የምትከተለውን የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ የአፍሪካን የትብብር መንፈስ የሚጻረር እና ተቀባይነት የሌለው ነው ስትል ውድቅ አድርጋለች። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው ÷ ግብፅ ከናይል…

ሠንደቅ ዓላማችን የማንሰራራት ጉዞ ዓርማችን ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠንደቅ ዓላማችን ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪነታችንን የምናሳይበት የማንሰራራት ጉዞ ዓርማ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ። 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣…

የሠንደቅ ዓላማ ቀን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ያለውን ፍቅር፣ ክብር እና ቃል ኪዳን የሚያድስበት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሠንደቅ ዓላማ ቀን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ያለውን ፍቅር፣ ክብር እና ቃል ኪዳን በልቡ የሚያድስበት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን በዛሬው ዕለት ሥራ አስጀምረዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስን ጨምሮ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተናል…

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በነገው ዕለት በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…

ጀግንነት ክላሽ ከማንገብ ይልቅ ሀገር በማልማት መገለጥ አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀግንነታችን መገለጥ ያለበት ክላሽ በማንገብ ሳይሆን ሀገር በማልማትና የህዝብን ኑሮ በማሻሻል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፌዴራል እና ክልል አመራሮች ጋር በገጠር ኮሪደር ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት…

 ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን እሳቤ መቀየር አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን የተሰበረ አስተሳሰብ በመቀየር እንደምንችል ማሳየት አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎችን በተመለከተ ከፌዴራልና ከክልል አመራሮች ጋር ውይይት…