Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዲንሾ ሎጅ እና የጌሴ የሳር ምድርን ጎበኙ

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን በመገንባት ላይ ያለውን የዲንሾ ሎጅ እና ከባቢውን እንዲሁም የጌሴ የሳር ምድርን ጎብኝተዋል። ከአዲስ አበባ 400 ኪሎ ሜትሮች ርቀት በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ከ2…

የገንዘብ ፖሊሲው ጠንካራ እና ሰፋ ያለ እድገትን እየደገፈ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የገንዘብ ፖሊሲው በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተመራ ጠንካራ እና ሰፋ ያለ እድገትን እየደገፈ ነው አሉ። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የካቶሊክ የርዳታ ድርጅት የልማት ስራዎችን አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የካቶሊክ የርዳታ ድርጅት (ሲ አር ኤስ) በኢትዮጵያ እያከናወናቸው ያሉትን የልማት ስራዎች አድንቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነኢየሱስ…

ኢትዮጵያ የዓለም የገንዘብ ሥርዓት ፍትሃዊና አካታች እንዲሆን ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የገንዘብ ሥርዓት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ዘላቂ ልማት ታሳቢ ያደረገ እና ፍትሃዊ እንዲሆን ጥሪ አቅርባለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን…

የኢትዮጵያ የግንባታ እጆች ተቋማት ናቸው – ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የግንባታ እጆች ተቋማት ናቸው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትርና የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይህንን ያሉት የፋና ሚዲያ…

የዓለም ባንክ የቀጣናው ግቦች ያለ ኢትዮጵያ አጋርነት ሊሳኩ አይችሉም – ንዲያሜ ዲዮፕ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ የቀጣናው ግቦች ያለ ኢትዮጵያ አጋርነት ሊሳኩ አይችሉም አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ ንዲያሜ ዲዮፕ ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የምታከናውናቸው…

አየር ኃይል የትኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ፡፡ የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን በግዳጅ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ሐዘናቸውን በመግለጽ ነፍሳቸው…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ተቀብለዋል። ለፕሬዚዳንቱ የሹመት ደብዳቤያቸውን ያቀረቡት የሞሪታኒያ፣ ካዛኪስታን፣ ቫቲካን፣ ባንግላዴሽ፣ አረብ…

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባው የኮሚሽኑን ማቋቋሚያ ደንብ ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ተወያይቷል፡፡ ኮሚሽኑ ኢትዮጵያ…