Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአፍሪካ-ካረቢያን ማህበረሰብ ጉባኤ እና በ2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-

የኅብር ቀን ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ ኢትዮጵያ በብዙ ጸጋዎች የተሞላች ሀገር ናት፡፡ እነዚህ ጸጋዎቿ የተለያዩ ሳይሆኑ ልዩ ልዩ ናቸው፡፡ የባህል፣ የቋንቋ፣ የታሪክ፣ የሥልጣኔ፣ የእምነት፣ የጾታ፣ የአመለካከት፣ ወዘተ. ብዝኃነት ያለንን የጸጋ ብዛት የሚያመለክት ነው፡፡ ብዝኃነት የኢትዮጵያ…

የሀገር ዕድገትና ብልፅግና ከግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ውጪ አይታሰብም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባ የሀገር ዕድገት እና ብልፅግና ከግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ውጪ የሚታሰብ አይደለም አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያን…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮዬ ፈጬ ያስገነባውን አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ መምሪያውን በባለቤትነት ያሰራው የመከላከያ…

የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዳሉት፤…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እስከመሆን ድረስ ያገኘነው ስኬት የጽናታችን ውጤት ነው – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጸጥታና የደኅንነት ተቋማትን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውን እስኪሆን ድረስ ያገኘነው ታላቅ ስኬት፣ የጋራ ዓላማችን እና ያላሰለሰ ጽናታችን ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)። ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን…

ኢትዮጵያ ብልጽግናዋን የምታረጋግጠው መሠረቷን ለማጽናት በሚችሉ ብርቱ እጆች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ብልጽግናዋን የምታረጋግጠው መሠረቷን ለማጽናት በሚችሉ ብርቱ እጆች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ያለውን ጳጉሜን 1 የጽናት ቀንን አስመልክቶ…

ሁለንተናዊ የተቋም ማዘመን ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለንተናዊ የተቋም ማዘመን ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ‎ ‎የተሟላ ሁለገብ አገልግሎት መስጠት የሚችለው የቆሬ ሜንተናንስና ዕድሳት ማዕከል ተመርቋል። በዚህ ወቅት ፊልድ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ምክትል…

ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑና በሕገ መንግሥታዊ ዕሴቶች ላይ የተመሰረቱ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች…