Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ታዬ ከቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ዉ ዊሁዓ የተመራው ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

በለውጡ ዓመታት የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በአፍሪካ ግንባር ቀደም የዲጂታል እድገት አስመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግሥት ቴሌኮሙኒኬሽን ለግል ዘርፉ ክፍት በመሆኑ በአፍሪካ ፈጣን ከሚባሉ የዲጂታል ዕድገቶች አንዱን አስመዝግቧል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት። ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ በሚል…

በ7 ዓመታት ውስጥ የግብርና ምርት ወደ 150 ሚሊየን ቶን ከፍ ብሏል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ አጠቃላይ የግብርና ምርት በሰባት ዓመታት ውስጥ ከ41 ነጥብ 7 ሚሊየን ቶን ወደ 150 ሚሊየን ቶን ከፍ ብሏል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት። ጽ/ቤቱ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር ወደ ዘመናዊና ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚ በሚል…

የሪፎርም ሥራዎች የጸጥታ ተቋሞችን ችግር ወደ ዕድል እንዲቀየሩ አስችለዋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፎርም ሥራዎች የጸጥታ ተቋሞችን ችግር ወደ ዕድል እንዲቀየሩ አስችለዋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። "የፀጥታና ደኅንነት ተቋማት ቅንጅት ለሀገራዊ ሰላም እና ደኅንነት" በሚል መሪ ሀሳብ ብሔራዊ የደኅንነት ኮንፍረንስ…

ኢትዮጵያና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር መክረዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በሀገራቱ መካከል ያለውን የቆየ አጋርነት የበለጠ ለማጠናከር ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ሊቀመንበር ሊዩ ዩንፌንግ…

ኢትዮጵያ ዐዲሲቷ የተስፋ ዓድማስ ናት!

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉምና ጽኑ ቃል-ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችንና ለሕዝቦቿም አዲስ የተስፋ አድማስን የፈነጠቀ ክስተት ነበር። ይህ ዕለት ኢትዮጵያን ተብትቦ ይዞ ከነበረው ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና…

መደመር – የለውጡ መንግሥት ፍኖተ ካርታ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2010 ዓ.ም ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በ’መደመር’ መርህ የነበሩ ወረቶችን እና አዳዲስ ዕሳቤዎችን አቀናጅቶ የላቀ ዐቅም መፍጠር እንደሚቻል በማሳየት ባለፉት ስምንት ዓመታት መንግሥት በርካታ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። በዚህም…

ፈተናዎችን ወደ እድል – የለውጡ መንግሥት መገለጫ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ እውን ከሆነበት 2010 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ያጋጠሙ በርካታ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ስኬቶች ተመዝግበዋል። በለውጡ ዓመታት መንግሥትን ከገጠሙት ፈተናዎች መካከል ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

መንግሥት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ በመካካለኛው ምስራቅ…

ፈተናን ወደ ዕድል የቀየረ የዲፕሎማሲ ከፍታ!!!

የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከተለው ንቁና ስልታዊ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ የሀገራችንን የውጭ ግንኙነት ለዘመናት በተዛባ መልኩ ይዞት ከነበረው ከያዛት “በጠላቶች የመከበብ እይታ” በማላቀቅ ለላቀ ዓለም አቀፋዊ ከፍታ የሚመጥን መሠረት ጥሏል። በዚህም "ቅድሚያ ለጎረቤት" የሚለው መርህ…