የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ለቱሪዝም ዘርፉ ትልቅ ተስፋ የሰነቀ ዘመን ተሻጋሪ የሀገር ሃብት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና መቻል የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Mikias Ayele Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቻል የስፖርት ክለብ የቀድሞ ታሪኩን አድሶ እና በውጤት ታጅቦ የሰራዊቱ የስነ-ልቦና ጥንካሬ መሠረት ሆኖ እንዲቀጥል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር፣ ገበታ ለትውልድ ፕሮጄክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ገጽታ በመሠረታዊነት እየቀየሩ ነው- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢ አሕመድ (ዶ/ር) አነሳሽነት የተጀመሩ የገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጄክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ገጽታ በመሠረታዊነት እየቀየሩ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተቃጣው ጥቃት ማዘናቸውን ገለጹ Meseret Awoke Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተቃጣው ጥቃት በእጅጉ ማዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚነስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት+ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጉዳታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዋና ጽ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎርጎራ ፕሮጀክት ተመረቀ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኘው እና የገበታ ለሀገር አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት በዛሬው እለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ ሀገራት ጋር በሚኖር ፓርላሜንታዊ ግንኙነት ዙሪያ መከሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ ሀገራት ጋር በሚኖር ፓርላሜንታዊ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በሩሲያ ሴይንት ፒተርስበርግ ከተማ ለብሪክስ አባል ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከምዝበራ ማዳን ተቻለ Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ከሙስና እና ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌደራል የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ ። በኮሚሽኑ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን በመከላከል በተመድ እውቅና አገኘች Melaku Gedif Jul 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለ እድሜ ጋብቻና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከል በሰራችው ውጤታማ ሥራ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሥነ ሕዝብ ድርጅት እውቅና አገኘች። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በኒውዮርክ…