የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው Tamrat Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። አዲሱ የባንኩ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 31 ቀን ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ባንኩ አስታውቋል። በጉብኝታቸውም…
የዜና ቪዲዮዎች የተሻለ ነገን የተመለከተ ዲፕሎማሲ Amare Asrat Jul 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=lQE-UwgwBc4
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ተጠናቀቀ Tamrat Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት መጠናቀቁን የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት በሂደቱ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሩሲያን ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈረሙ Feven Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን የመረጃ፣ የቢዝነስና የመሰረተ ልማት ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈርመዋል። ስምምነቶቹ በሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ በሚገኘው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አባላት የተፈረሙ ናቸው። በኢትዮጵያና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀድመው ለሚዘሩ ሰብሎች ማዳበሪያ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድመው ለሚዘሩ ሰብሎች የአፈር ማዳበሪያ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የማዳበሪያ አቅርቦትን ጨምሮ በወቅታዊ የግብርና ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የዋጋ ቅብብሎሽ ስርዓትን ማሳለጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የጎምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንደገለፁት÷ ከሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ኮሚሽኑ ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና አጀንዳዎችን በማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ አካላት ተለዩ ዮሐንስ ደርበው Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለሚያከናውነው አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ለይቷል፡፡ ባለድርሻ አካላትም በኮሚሽኑ በሚቀርብላቸው ጥሪ መሰረት በሚደረገው አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ ንቁ…
የዜና ቪዲዮዎች የሳልሀዲን ሰኢድ የእግር ኳስ ጉዞ Amare Asrat Jul 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=vtMzkZtBpi8
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል -መስፍን አርአያ (ፕ/ር) Amele Demsew Jul 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች እንደሚጀምር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ሰብሳቢ መስፍን አርአያ(ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ በምክክሩ 600 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉ ሲሆን÷ በእስከአሁኑ ሂደት በአምስት ክልሎች…