Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የተመረቁት ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና ወስደው የተመረቁ ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት ኮማንዶዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና የወሰዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮማንዶዎችን ዛሬ እያስመረቀ ነው። የምርቃት መርሐግብሩን…

ለጽንፈኛ ቡድኑ በሚዲያና በሎጅስቲክስ ድጋፍ ያደረጉ 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ተከትሎ ለጽንፈኛ ቡድኑ በሚዲያ በሎጅስቲክስ ሽፋን የሰጡና ለከተማ ግዳጅ የተዘጋጁ 23 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ገልጿል። በቁጥጥር ስር በዋሉት ተጣርጣሪዎች…

የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው የአማራ ከልል አካባቢዎች የተቋማት እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት እየተመለሰ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው የአማራ ከልል አካባቢዎች የአገልግሎቶች ሰጪ ተቋማት እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት እየተመለሰ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩዋንዳ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጥሎ ባለው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን የማጠናከር ስራ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ቪንሴንት ቢሩታን ዛሬ ጠዋት በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም…

የዋጋ ንረትን ለማርገብ የሚያስችል የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትን ለማርገብ የሚያስችል የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያ ለማድረግ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን በተመለከተ የባንኩ ገዥ ማሞ ምህረቱ በሰጡት መግለጫ ከቅርብ ጊዜያት…

በውስብስብ አሰራር ምክንያት የተገዛው ስኳር ወደ ሀገር ውስጥ አልገባም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በዋናነት ስኳሩ ከተገዛበት ሀገር ውስብስብ አሰራርና ቢሮክራሲ ጋር በተያያዘ ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት አለመቻሉን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ስኳሩ የተገዛው ከብራዚል ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን…