የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለውጭ ባለሃብቶች አመቺ የኢንቨስትመንት ስነምህዳር ፈጥሯል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለውጭ ባለሀብቶች አመቺ የኢንቨስትመንት ስነምህዳር ፈጥሯል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡
ከ35 በላይ የጃፓን ኩባንያዎች የተውጣጡ ልዑካን የተሳተፉበት የኢትዮ-ጃፓን…