Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በአጭር ጊዜ ውስጥ ተስፋ ሰጪ ውጤት አስመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተተገበረው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተስፋ ሰጪ ውጤት ማስመዝገቡን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ የፋንናንስ ፎረም በዛሬው ዕለት የተጀመረ ሲሆን÷ በመድረኩ ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ታዬ የማክሮ…

ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ ከስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ በመገምገም ተግባራዊ እርምጃዎች ለመውሰድ ከስምምነት መደረሱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ታዜር ገ/እግዚአብሔር በሰጡት መግለጫ "በመረጃ ትብብር…

ኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር ሚናዋን አዘምና እንደምትቀጥል አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ ሰላምና ደኅንነት ማስከበር ያላትን ዘመናት የተሻገረ ሚና በይበልጥ በማዘመን አጠናክራ እንደምትቀጥል የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) አረጋገጡ፡፡ በሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑክ በበርሊን…

ሕወሓት ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሠረዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ…

ዓመታዊው የርክበ ካኅናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት በመፍታት ሀገር እፎይታ እንድታገኝ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡…

ሽብርተኝነትን በመከላከል የቀጣናውን ሰላም ለማረጋገጥ በትብብር መስራት ይገባል -አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሽብርተኝነት እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በብቃት በመከላከል የቀጣናውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ሀገራት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። የአፍሪካ የመረጃና…

ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የእምነት ተቋማት ሚና እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የእምነት ተቋማት ያላቸውን ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ፕሬዚዳንት ታዬ…

ቀጣናዊ ደኅንነትን ለማስጠበቅ የጸጥታ ተቋማትን ማጠናከር አስፈላጊ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ያለውን ቀጣናዊ ደኅንነት ለማስጠበቅ ቀጣናዊ የጸጥታ ተቋማትን ማጠናከር እና በትብብር መስራት አስፈላጊ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ የአፍሪካ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ…

3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው በዋናነት የአፍሪካ የእምነት ማህበረሰብ ዘላቂ የልማት ግቦች ስኬትን ማፋጠን፣ የአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 ለማሳካት…

ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያስችል ሪፎርም እያደረገች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሀገር ባለፈ የቀጣናውን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚያስችል መልኩ ተቋማዊ ሪፎርም እያደረገች መሆኗን የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን ይህን…