Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችንን የምናድስበትና የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ 20ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በማስመልከት…

ኅብረ ብሔራዊነታችንን ለብሔራዊ ጥቅማችን ማዋል አለብን – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ኅብረ ብሔራዊነታችንን ለብሔራዊ ጥቅማችን ማዋል አለብን አሉ፡፡ 20ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው "የኢትዮጵያውያን የምክክር ቀን" ሲምፖዚየም በሆሳዕና ከተማ…

ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመንግሥት ተግባራት …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች መንግሥት የህብረተሰቡን ጥያቄዎች በማዳመጥ ምላሽ እየሰጠና ሀሳቦቹን በእቅድ በማካተት በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አሉ። በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ…

የዜጎችን ኑሮ መቀየር በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን ኑሮ መቀየር በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ያስፈልጋል አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግስት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሀሳብ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ህዝባዊ የውይይት…

በአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የተፃፈ መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወታደራዊ ልምድ ጥልቅ ጥናት ላይ ተመስርቶ 'የፀረ-ሽምቅ ውጊያ ጥበብ' በሚል ርዕስ በአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ የተፃፈ መጽሐፍ ተመርቋል። በመጽሐፉ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣…

ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች አመርቂ ውጤት እያስመዘገበች ነው አሉ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ምክትል ዳይሬክተር ናይጅል ክላርክ ጋር በመሆን በዛሬው…

ኢዜማ የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኮሚሽኑ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። አጀንዳዎቹን የፓርቲው መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና ሌሎች አመራሮች ለኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች አስረክበዋል። የሀገራዊ…

የሰላም መንገድ ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም መንገድ ሁሌም ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጠው መግለጫ፤ መንግሥት ለገጠሙን ችግሮች ውይይት እና ንግግርን ብቸኛ አማራጭ መንገድ መሆናቸውን እና ለዚህም ቁርጠኛ መሆኑን በተደጋጋሚ…

የሰላም ስምምነቱ ዜጎችን ከሞት አደጋ የመለሰና የአዳጊዎች ተስፋ እንዲለመልም ያደረገ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት ዜጎችን ከሞት አደጋ የመለሰና የአዳጊዎች ተስፋ እንዲለመልም ያደረገ ነው አሉ፡፡ በአማራ…

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር አረጋ ከበደ እና የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን በመወከል…